بِـــنْـــتْ سَـــعِــيــدْ ٱمُ سَــعِــيــدْ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


→ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፅሁፎች የሚገኝበት ቻናል ነው።
ይ ቀ ላ ቀ ሉ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya
https://t.me/MEFATIH_ALKHYER 👈

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا إِنَّ مِن أَزواجِكُم وَأَولادِكُم عَدُوًّا لَكُم فَاحذَروهُم وَإِن تَعفوا وَتَصفَحوا وَتَغفِروا فَإِنَّ اللَّهَ غَفورٌ رَحيمٌ﴾

سورة التغابن

عمر الرحال

t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya






Video is unavailable for watching
Show in Telegram


«ሀይድ (የወር አበባ)በተመለከተ የተላለፉ ፁሁፎች፦ »

             ↷⇓⇓↶

የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓵
t.me/https_Asselefya1/16437

የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓶

t.me/https_Asselefya1/16472

ሀይድ እና እድሜ

t.me/https_Asselefya1/16531

ሀይድ እና  የጊዜ ቆይታዉ ⓵

t.me/https_Assele
f href='ya1/16585

ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ' rel='nofollow'>ya1/16585

ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ
⓶ ⇓
t.me/i>https_Asselefya1/16654

ልምድ ያልጠበቀ ሀይድ

t.me/https_Ass
elefya1/16751

ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱት ነገሮች

t.me/https_Asselefya1/16797

ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ነገሮች

√ሶላት፦ t.me/https_Asselefya1/16848

√ፆም፦ t.me/https_Asselefya1/16870

√ሀጂ፦ t.me/https_Asselefya1/16924

√ቁርአን፦ t.me/https_Asselefya1/16968

√መስጅድ፦ t.me/https_Asselefya1/16988

√ግኑኝነት፦ t.me/https_Asselefya1/17197

√ፍች፦ t.me/https_Asselefya1/17211

የሀይድ ማዘግያ መጠቀም⇓
t.me/https_Asselefya1/17215

ሀይድ ማቆሙ ማረጋገጫ⇓
t.me/https_Asselefya1/17215

ለራስዎ ያንብቡ ከዛ ለሌሎች ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ☜


=
t.me/https_Asselefya1/17218


«إِلَّا ٱلَّذِينَ تَابُواْ مِنۢ بَعۡدِ ذَٰلِكَ وَأَصۡلَحُواْ فَإِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٞ رَّحِيمٞ»( النور: ٥)

🎙القارئ الشيخ ماهر


t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya 


ሀሳብ... እና... ትካዜ..!

          ❝ክፍል ➈❞

አምስተኛው ነጥብ፦ ይህ ሀሳብ.. እና.. ትካዜ ከአሏህ ﷻ የመጣ ፈተና መሆኑን ማወቅ።
ሀሳብ.. እና.. ትካዜ አሏህ ﷻ የሰዉየዉን ደረጃ ከፍ ለማድረግ ምክንያት አድርጎታል። ሀሰኑል_በስሪ እንደተናገሩት "አንድ ሰው የቂያማ እለት በመልካም ሥራው መዝገቡ ላይ ከሚያገኛቸው መልካም ነገሮች እጅግ ታላቁ በዱንያ ያጋጠመው ሀሳብና ትካዜ ነው።

አሏህ ﷻ የብዙ አማኞችን ደረጃ ከፍ የሚያደርገው፣ የቂያማ ቀንም ደረጃውን የሚያልቀው በዱንያ እያሉ በሚያጋጥማቸው ሀሳብ.. እና.. ትካዜ ነው። ለዚህም ነው የአሏህ መልእክተኛ ባልደረቦች፣ በል እንድያዉም የአሏህ ﷻ ነብያት በአደጋ የሚደሰቱት። ከአቡ ሰኢድ አል_ኹድሪይ እንደተዘገበው " በነብዩ ላይ ገባሁ እና እጀን እሳቸው ላይ አስቀመጥኩ፣ ከተሸፈኑበት ልብስ በላይ ያለው የሰዉነታቸዉ ትኩሳት ተሰማኝ ከዛም ለነብዩ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! በእርግጥም ትታገሳለህ (በህመም)? አልኳቸው፣ እሳቸውም «ከእናንተ ሁሉ ሰዎች የሚያተኩሱትን ያክል እያተኮስኩ ነው። » አሉ

ከዛም አቡ ሰኢድ "እናንተ በስጦታ ከምትደሰቱት እነሱ (ነብዩ ﷺ ባልደረቦቻቸው) በአደጋ ይደሰቱ ነበር ብሎ ተናገረ። " የዚች የአቡ ሰኢድ ንግግር (መልእክት) ነብያት በአደጋ ጊዜ ሰዎች በስጦታ ጊዜ ከሚደሰቱት በላይ ይደሰታሉ ማለት ነው። የአሏህ መልእክተኛ ባልደረቦች፣ ደጋግ የአሏህ ﷻ ባሮች በስጦታ ከሚደሰቱት የበለጠ በአደጋ ላይ ይደሰታሉ ምክንያቱም የሰው ልጅ የቂያማ ቀን ሰላት፣ፆምና ሰደቃ፣ በማብዛት የሚያገኘውን ደረጃ አሏህ  ﷻ በእሱ ላይ ባደረሰበት አደጋ ያገኛል። ከነዚህ አደጋዎች ደግሞ ሀሳብ...እና..ትካዜ ይካተታሉ ።

ስለዚህ፦ እነዚህ ከላይ ያሳለፍናቸው፣ አምስቱ ነጥቦች አንድ ሰው ይህንን ችግር ቀላል የሚያደርግባቸው መፍትሄዎች ናቸው። ከሌሎቹ በበለጠ እሱን እንድቀለዉ ያደርጋሉ። ነገር ግን አንድ ሰው ማወቅ ያለበት ይህ አደጋ'ና ሀሳብ ሙሉ በሙሉ አይወገድም። ሰዎች ሁሉ የተለያዩ ናቸው እንጂ ማንኛውም ሰው ላይ መከሰቱ አይቀሬ ነው። አንዳንድ ሰው ታላላቅ ነገራቶችን አሳንሶ ይመለከታል። እናም ታላቅ ጉዳዮች በሚመጡበት ጊዜ ትንሽ ነው የሚያሳስበው። ሌላው ሰው ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ ነው። ትንሽ ነገር ሲያሳስበው በነፍሱ ላይ ከተራራ በላይ ይከብድበታል። ለዚህም የመጀመሪያው ምክንያት በአሏህ ﷻ አለማመኑ ሲሆን፣ ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ነገራቶችን በተገቢው ቦታቸው አለማስቀመጡ ነው። ለዚህም አንዳንድ ሰዎች የተጨነቁ እና የጠበባቸዉ ሆነው ይገኛሉ።

ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል!


t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
~
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya


📍 የሃብታምና የድሃ ሰላምታ

አላህ ይዘንልን የማናየው ጉድ የለም

👆 ከሙሓደራህ የተቆረጠ

🎤 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman






عجبًا لأمر المؤمن


🎙️خطبة للشيخ العلامة/ عبد العزيز بن يحيى البرعي   حفظه الله


🗓️ بتأريخ 30 جمادى الآخرة 1445



مدة الخطبة ( 04 : 32)


ከትክክለኛው መንገድ የሚያስወጡ ውዱን እመነታችንን የሚነጥቁ ፈተናዎች በበዙበት ዘመን ሙስሊም ሆኖ መሞት ትልቅ መታደል ነው። አንድ የማልረሳው የሸይኽ ሷሊህ አል ኡሰይሚ ንግግር አለ« አንተ ስትወለድ ሙስሊም ነህ ይህ ከአላህ የሆነ (ትልቅ) ፀጋ ነው። ነገር ግን ስትሞት ሙስሊም ሆነህ ነው የምትሞተው?! ለራስህ (ስትል) ልትነቃ ይገባል! በተለይም በዚህ ዘመን!" ወንጀሎች ነፃነት ስልጣኔ ተደርገው በተወሰዱበት ዘመን፤ ኒቃብ ጅልባብ መልበስ፤ ሱሪን ማሳጠር ፂምን ማሳደግ ኋላቀርነት ነው ተብሎ በታመነበት ዘመን!!
አላህ በኢስላም በሱና አኑሮ በተውሂድ በሱና ይወሰደን፤ ከሙሂድ ከሱንዮች ጋርም ይቀስቅሰን!


🎙أبو سليمان عبد الكريم

t.me/MEFATIH_ALKHYER
/ href='1219
t.me/MEFATIH_ALKHYER' rel='nofollow'>1219
t.me/MEFATIH_ALKHYER/1219 href='' rel='nofollow'>


በላ ! ኢላሀ ኢላሏህ ላይ ሆነህ አማራ ሆነህ የኦሮሞ እግር ብታጥብ፣ ኦሮሞ ሆነህ ለአማራ ልጅህን ብትሰጥ ችግር የለብህም!!

ዛሬ አብዛኞቻችን የተለከፍንበት የዘረኝነት በሽታ....!?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


«ٱلۡيَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمۡ وَأَتۡمَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ نِعۡمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلۡإِسۡلَٰمَ دِينٗاۚ» (المائدة ٣.)

ሠላም እደሩ እሽ!🌸

=
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya




•••
قال ابن رجب-رحمه الله-:

"رائحة الإخلاص كرائحة البخور الخالص،
كلما قوي ستره بالثياب فاح وعبق بها .

ورائحة الرياء كدخان الحطب،
يعلو إلى الجو ثم يضمحل وتبقى رائحته الكريهة."

📚مجموع الرسائل (٧٥٨)


t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya


مراب العلم

قال سفيان الثوري رحمه الله:

"أول العلم الصمت
والثاني. الاستماع له وحفظه
والثالث، العمل به
والرابع، نشره وتعليمه"

📚 حلية لاولياء (٦٣٢/٦)


~የነገራቶች መጠራቀም ተጽኖ አለዉ

አንድ ጠብታ ዉሃ ብርጭቆን አይሞላም በተቃራኒዉ ብዙ ጠብታዎች ግን ባልዲን ይሞላሉ፡፡
አንዳንድ ጊዜ፦ ሰዉ በትንሽ ነገር  ሲበሳጭብህ የጥፋቴ ብዛት ትእግስት አሳጥቶት ሊሆን ይችላል ብለህ አስብ !

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/4430

20 last posts shown.

315

subscribers
Channel statistics