የመጀመሪያ ምዕራፍ የcats claim በይፋ ተዘግቷል።
ኦክተበር 8 በbitget , bybit, kucoin እና gate ሊስት እንደሚደረግ ተናግረዋል።
በonchain ማለትም በቶን ኪፐር ፣ ቶን ስፔስ፣ ቶን ሀብ እና ሌሎች ዋሌቶች withdrawal የሚጀመረው ሊስት ከተደረገ ከሁለት ቀን በኋላ መሆኑን ገልፀዋል።