➡️ እንደሙስሊም የሚገርም አላየሁም ። አመትን ይሸኛል ከሌላው በምንም አይለየውም ።
የሚቀጥለውን አመት መግቢያ ይጠብቃል ሌላ ነገር አይመለከተውም ።
ረመዳንን እንዲያደርሰን ለሱ አሳለ ፎ እንዲሰጠንና እንዲቀበለን አላህን ለምኑ ።
ሙስሊሞች ሆይ ቀጥተኛ በሆኑና በምትጠባበቁት የዲን ወሮቻችሁ ውስጥ የምትደሰቱበት ነገር አለላችሁ ።
የተላቃችሁና ዲናችሁን የምትከተሉ ሁኑ ።
ከናንተ በታች የሆኑ ወራዶችን የምታደንቁ አትሁኑ ።
https://t.me/bahruteka