👉 ሴት ልጅና ከቤት አለመውጣቷ
➲ ኢስላም የሴት ልጅን ክብር ቤቷ ውስጥ በመሆኗ አድርጎላታል ። ይህ የሆነበት ምክንያት ሴትን ከማሳነስ፣ ከመጨቆን፣ መብቷን ከመግፈፍ ወይም ከመናቅ አይደለም። ይልቁንም የስዋን ክብርና ደህንነት ከመጠበቅና ከማላቅ ቢሆን እንጂ። እሷ ወጥታ የምታሳካውን ነገር ባጠቃላይ በወንዱ ትከሻ ላይ ተጥሎ እሷ እቤት ሆና እንድትካደም፣ እንክብካቤ እንዲደረግላት፣ ጉልበቷ ሳያልቅ፣ ውበቷ ሳይጠወልግ ወልዳ ለቁም ነገር አብቅታ እናት እንድትሆንና ሀገር ተረካቢ ትውልድ ከታች ጀምራ ኮትኩታ አንፃ በማሳደግ የበኩልዋን እንድትወጣ ታላቅ ሀላፊነት ነው የጣለባት።
➜ ምእራባዊያን ሴት ልጅ ሰው ነች ወይስ እንሰሳ ብለው አጀንዳ ይዘው ጉባኤ ይጠሩ በነበረበትና አጋሪያን ዐረቦች እንደ እቃ ይወርሱዋት በነበረበት ዘመን ኢስላም የክብር ማማ ላይ አስቀምጦ በእናትነት፣ በሚስትነት፣ በልጅነትና እህትነት ሰይሞ መብቷን አረጋግጦ የህብረተሰቡ አካል አድርጓታል።
➪ ይህን ኢስላም ያጎናፀፋትን ክብር ሳትገፋ ጠብቃ ለማቆየት እንዲረዳት በመሀይማን ዘመን የነበረችበትን አይነት አኗኗር ትታ ቤቷ መቀመጧና የተጣለባትን ሀላፊነት መወጣቷ ለርሷ በላጭ መሆኑን መለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው ህያው ቃሉ እንዲህ ብሉ ነግሯቷል፦
{وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ}
الأحزاب(33)
"በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ።
➧ የአላህ መልእክተኛ ለሴት ልጅ ቤቷ የተሻለ መሆኑን ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ፦
"…وبيوتهن خير لهن"
"أخرجه الإمام أحمد بسند صحيح"
"ቤቶቻቸው ለእነሱ በላጭ ነው"
በዚህ ዙሪያ ከመጡ የሰለፍ ዑለሞች በጥቂቱ ለማየት
قال ابن رجب الحنبلي -ﺭَﺣِﻤﻪُ ﺍﻟﻠﻪ:-
«ولا نعلم خلافاً بين العلماء أن المرأة لا تخرج إلى (المسجد) إلا بإذن زوجها».
شرح البخاري(٥/٢٤٥
فكيف بخروجها إلى غير المسجد!؟
ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበሊ እንዲህ ይላል፦
"ሴት ልጅ ወደ መስጂድ በባልዋ ፈቃድ እንጂ የማትወጣ ለመሆኑ በዑለሞች መካከል ልዩነት አናውቅም"
ታዲያ ከመስጂድ ውጪ ወደ ሌላ ቦታ መውጣቷ ምን ይባላል?
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻌﻠّﺎﻣﺔ ﻣﺤﻤﺪ ﺍﻷﻣﻴﻦ ﺍﻟﺸﻨﻘﻴﻄﻲ -ﺭَﺣِﻤﻪُ ﺍﻟﻠﻪ :
«ﻛــﻮﻥُ ﺍﻟﻤَــﺮﺃﺓ ﻻ ﺗَﺨــﺮُﺝ ﻣــﻦ ﺑَﻴﺘِــﻬﺎ، ﻣﻦ ﺻــﻔﺎﺕ ﺟﻤﺎﻟﻬﺎ»
ٲﺿــﻮﺍﺀ ﺍﻟﺒﻴــﺎﻥ (٣١٤/٦
«والمرْأةُ إذا ضاع شرفُها وفضيلتها فبطن الأرض خيرٌ لها مِنْ ظَهْرِهَا»
العذب النمير (٤٠٢/٤)
ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽሺንቂጢ እንዲህ ይላሉ፦
"ሴት ልጅ ከቤት አለመውጣቷ የውበቷ መገለጫ ነው።"
በሌላ ዘገባ እንዲህ ይላሉ፦
"ሴት ልጅ ክብሯና በላጭነቷ ከጠፋ የመሬት ሆድ ከውጪው ይሻላታል።" ( ከመኖር መሞት )
عن عبد الله بن مسعود عن النبي صلى الله عليه وسلم قال:-
(المرأة عورة فإذ خرجت استشرفها الشيطان وأقرب ما تكون من ربها وهي في قعر بيتها)
حديث صحيح أخرجه الترمذي
ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል፦
"ሴት ዐውራ ናት ከቤቷ ከወጣች ሸይጣን ይሸላልማታል። ከጌታዋ ቅርብ የምትሆነው በቤቷ ጥልቅ ጓዳ ውስጥ ስትሆን ነው።"
قَـالَ شَيْـخُ الإسْـلَامِ ابْـنُ تَيْـمِيَّة -رَحِـمَهُ الله:-
"الرجال إذا اختلطوا بالنساء كان بمنزلة اختلاط النار والحطب"
الاستقامة (٣٥٧/١)
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላል፦
"ሴት ከወንድ ጋር ከተቀላቀለች እሳት ከችቦ ጋር እንደተቀላቀለ ነው።"
وقال -رَحِـمَهُ الله:-
«المـرأة تحتـاج مـن الحـفظ والصيـانة إلـى مـالَا يحتـاج إلـيه الصـبي وكلـما كـان أستـر لـها كـان أصلـح لـها.»
مجـموع الفتـاوى (١٢٩/٣٤)
"ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚያስፈልገው በላይ ጥበቃ ያስፈልጋታል። በተሰተረች ቁጥር ለሷ መስተካከል የቀረበ ነው።"
https://t.me/bahruteka