Forward from: Unknown
📢 ታላቅ ሣምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም
እነሆ በእለተ ቅዳሜ ማታ 29/4/2015 ዓ.ሂ ከምሽቱ 03:00 ጀምሮ እስከ 05:00 ባለው በተርሆኘ ራህማ መስጂድ የግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም ስለሚኖር ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
በእለቱ የሚሰጠውን ሙሀደራ ሰምታችሁ ከመጠቀማችሁ ባሻገር በመስጂደ ራህማ ላይ አሻራዎት ያኖሩ ዘንድ የአቅሞን ድጋፍ ያድርጉ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች
1⃣ ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ(አቡ ሀመውያ)
🟢 18ቱ ነጥቦች ከሱረቱል ኢስራእ በሚል ርዕስ ከ3:00-4:00 ሠዓት እና
ሁላችንም በጊዜ ተገኝተን መጠቀም ያለብንን እንጠቀም
መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስከፍላል
የግሩፑም ሊንክ ከስር ተቀምጧል
ሼር በማድረግ ለሁሉም እናዳርሰው
የቴሌግራም አድራሻ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
httt.me/+FIXTIDyOZR1hNTZk' rel='nofollow'>ps://t.me/+FIXTIDyOZR1hNTZk