ወጣ በጣም ወጣ ፍቅር
ሲያምር
ወጣ በሚገርም ሁኔታ
ሲያምር !!!
ከልብ ያለ ፈጣን ነው
እውነተኛ ስሜት ነው
ስለው ስናገረው ይኸው
ያልኩት ይሄንን ነው
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ለብሶ
ደርሶ ለብሶ
አቤት አቤት በየቤቱ ፈሶ
ወጣ በጣም ወጣ ፍቅር ሲያምር!!!
ሲያምር
ወጣ በሚገርም ሁኔታ
ሲያምር !!!
ከልብ ያለ ፈጣን ነው
እውነተኛ ስሜት ነው
ስለው ስናገረው ይኸው
ያልኩት ይሄንን ነው
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ለብሶ
ደርሶ ለብሶ
አቤት አቤት በየቤቱ ፈሶ
ወጣ በጣም ወጣ ፍቅር ሲያምር!!!