eck and balance
system መብታቸውን ያስጠብቃል ። በተጨማሪም የመጨረሻውን ቅጣት
የሚያስቀጣው ሴት ልጅን መድፈር ነው ። በግሪክ ጥቂት ባለሀብቶች
Oligarchy የሚጠቀሙ ወሳኞች ሲሆኑ ፥ በቦረና አባ የሚል ቅድመ ስም
ማዕረግ ያላቸው first among equals ከሁሉም እኩል ናቸው ። የሚመራቸው
የመጨረሻ ስልጣን አካል ሸንጎው ነው ። በአቴንስ አብዛኛው ህዝብ ባሪያ ሲሆን
፥ በቦረና ባርያ የለም ። በግሪክ አቴንስ የውጭ ሰዎች ዜጋ አይሆኑም ፥ በቦረና
ግን በጉዲፈቻ ስርዓት እኩል መብት አላቸው ፣
በቦረና ኦሮሞ በስልጣኑ አላግባብ የተጠቀመ አመራር Buqqiissuu (ከስልጣን
ማውረድ ስርዓት/recall) ይሰናበታል። ወዘተርፈ
በዚህ ዙሪያ የተሰነዱ በርካታ ጦማሮችን ብትፈትሹ አጀብ ማለታችሁ አይቀርም።
ይህ ተሞክሮ ጃጅተው እያንቀላፉና እያንጎላጁም ስልጣን ትዳር ለሚመስላቸው
የአፍሪካ መሪዎች መልካም ተሞክሮ ይሆን ነበር
Join for more
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@borananews