Forward from: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✍
አቡ ቀታዳን በ👉ችሮ!!
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ጁሙዓ መስከረም18/2016
በኪታቦቹ እና በዳዕዋዎቹ የምናውቀው ተወዳጁ ኡስታዛችን
🪑አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል
ወደ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ በማቅናት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ያደርጋል።
ጌቶ ወረዳ ችሮ በሚገኘው መስጂደል ነስር ይሆናል ፕሮግራሙ።
ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጁሙዓ ሰላት በኋለ በመሆኑ የቻለ ሁሉ ተገኝቶ ይካፈል!!
⤵️የመስጂድ አል_ነስር ቻናል⤵️
https://t.me/chero_msgdelneser