❤️ Programming Language ምንድን ነው?
በተደጋጋሚ Programming language ሲባል እንሰማለን 👂
ነገር ግን አንዳንዶች ብቻ የሚረዱት የሆነ ምስጢር የሚመስል ነገር አለ።
ከምር ግን ይሄን ያክል ውስብስብ ነው?
👨💻👩💻well, it's not😊
A programming language is a formal set of instructions that can be used to produce various kinds of output, such as software applications, scripts, or algorithms. blah blah ከሚል definition እንውጣ እስኪ ለዛሬ😊
በመጀመሪያ program ማለት ምን ማለት ነው። ይሄ ቀጠሮ መያዝ እንዳይመስላችሁ😊 program ማለት developer-ኡ ወይም እናንተ ስራውን የምትሰሩት ሰዎች የምትጽፏቸው code-ኦች ናቸው። ስለዚህ እነዚህን code-ኦች በመጠቀም computer-ኣችሁ የተለያዩ ስራዎች እንዲሰራ ማዘዝ ማለት ነው።
ለምሳሌ movie 📽️ ማየት ብትፈልጉ computer-ኣችሁ ላይ ሄዳችሁ የplay ▶ ምልክት ትነካላችሁ አይደል፤ ያ ማለት movie-ውን ጀምርልኝ እያላችሁ እያዘዛችሁት ነው።
ቀጣይ Language ማለትስ? መቼም Language ቋንቋ መሆኑ ይጠፋችኋል ብለን አይደለም የጠየቅናችሁ😊
እንስሳቶች እና የሰው ልጆች የሚግባቡበት የራሳቸው ቋንቋ እንዳላቸው ሁሉ፤ developer-ኦች ወይም እናንተ ከcomputer-ኣችሁ ጋር የምትነጋገሩበት ቋንቋ አላችሁ።
ይህ ቋንቋ ነው እንግዲህ programming language የሚባለው።
የሰው ልጆች የተለያዩ ቋንቋዎች እንዳሏቸው ሁሉ (English,Amharic,Arabic, Spanish,Swahili...)
ለcomputer-ኦችም የተለያዩ ቋንቋዎችን መጠቀም ይቻላል። ለዛ ነው programming languag"es" የሚባል።
ከprogramming languages መካከል Python, Java, JavaScript, C++, C#, Ruby, Swift, Dart የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል።
✨ ስለዚህ Programming Language ማለት ከcomputer-ኣችሁ ጋ የምታወሩበት፣ የምታዙበት፣ የምትግባቡበት ቋንቋ ነው።
ጽሑፉን ከወደዳችሁት 👍❤ አይረሳ😊።
ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ እስኪ እናንተም የምታውቋቸውን programming languages comment ላይ ጻፉልን።
✍ @𝙘𝙤𝙙𝙚𝙗𝙞𝙧𝙪𝙝
#ethiopiancoders #hackathon #ethiocoder #A2SV #ALX #Upwork