Full Stack Developer ምንድን ነው?
ፈገግ የሚያደርግ ነገር በመንገር እንጀምር😊 google translate-ን "Full stack developer" እንዲተረጉምልን ጠየቅነው ምን ቢል ጥሩ ነው "ሙሉ ቁልል ገንቢ"😂
DeepSeek ደግሞ "ሙሉ ስቴክ ገንቢ" ብሎ ተርጉሞታል የዚህ ይሻላል። ቁልል... ሆ😀
ለማንኛውም Full Stack Developer👩💻👨💻 የሁለት ሙያወች ጥምር ነው።
Full Stack Developer 👩💻👨💻 = Front End Developer 👩💻 + Back End Developer 👨💻
Front End ማለት ይሄ በአይናችን የምናየው፣ ፊት ለፊት የምናገኘው ክፍል ነው። ለምሳሌ website ከሆነ login የሚለው የተለያዩ ቀለሞች የሚታዩን ጽሑፎች፣ የተለያዩ ማስታወቂያዎች ወ.ዘ.ተ ብቻ ማናቸውም screen-ኡ 🖥️ ላይ የምናያቸው ነገሮች በሙሉ Front End Developer-ኡ የሚሰራቸው ናቸው።
በአንጻሩ Back End ደግሞ ራሱ Developer-ኡ ብቻ የሚያያቸው የተሰሩትን Website-ኦች ወይም Application-ኦች የሚጠቀሙት user-ኦች ግን የማያዩት ክፍል ነው። አስማቱ ክፍል እንለዋለን።😀
በቀላሉ መኪና🚐 እና ነዳጅን⛽ አስቡት። መኪናው በአይን የሚታዩ ፍሬን፣ ማርሽ፣ መሪ የመሳሰሉ አካላት አሉት። እነዚህን ነገሮች መኪናው ሳይነሳ (ሞተሩ እንደጠፋ) ብንጠቀማቸው ምንም አይሰሩም። ለምሳሌ ማርሽ ብትቀያይሩ መሪውን ብታዞሩ ፍሬን ብትይዙ ምንም አታመጡም። ነገር ግን ነዳጅ ሞልታችሁ፤ ቁልፉን አስነስታችሁ ብትነዱት መኪናው ይንቀሳቀሳል። ይሄው ነው Front End ማለትም website-ኡ ወይም Application-ኡ ላይ የሚገኙ login like የመሳሰሉ ነገሮችን ብትነኳቸው ምንም አታመጡም😊 ለዚህም ነው BackEnd የሚያስፈልገው። ስለዚህ ከጀርባ ሁኖ እንደ ነዳጅ ስራውን ይሰራል ማለት ነው። so ነዳጁ Back End ሲጨመር ሙሉ ወይም የተሟላ Software ይባላል።
ይሄን የሚሰሩ ሰዎች ናቸው እንግዲህ Full Stack Developer የሚባሉ።
➣ ብዙ ሰዎች በtech field ያሉም ሳይቀር Full Stack ሲባል web development ብቻ የሚሰሩ ሰዎችን ይመስላቸዋል። ነገር ግን ማንኛውም software የሚሰሩ፣ application የሚሰሩ even Game developers ራሱ Full Stack Developers ይባላሉ።
ሌላው Full Stack Developer ከ front end እና back end በተጨማሪ ስለ Data Base, DevOps, Security & Maintenance, Performance Optimization እና የመሳሰሉትን እንዲያውቅ ይጠበቃል።
✨ Senior FullStack Developer 👩💻👨💻 ከሆናችሁ ከ120 ሺህ እስከ 160 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አመታዊ ክፍያ አለው።😋 ወደ ኢትዮጵያ ብር ስንቀይረው ደግሞ ወደ 16.8 ሚሊዮን ብር አካባቢ ነው።🙉 (according to ZipRecruiter.com)
እንግዲህ ሙሉ "ቁልል"😂 ገንቢ መሆን የምትፈልጉ Code Biruh ትክክለኛ ምርጫችሁ ነው።🤗
ከFrontEnd, BackEnd, FullStack ከዚህ በፊት ስለየትኛው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ። እስኪ comment ላይ ጻፉልን።
@codeBiruh
#Coding #ethiocoders #hackathon #ALX #ALXETHIOPIA #codersAfrica