ክክክክክክ ወደው አይስቁ አሉ
ትገርሚኛለሁ አለ አሉ አንድ ኛው አማቹን
ሙስጤ ተ ክ ፊ ር ለቂጥ ወይ አደብ አልተማርክ ወይ አኽላቅ የለህ ወይ እውቀት የለህ ለነገሩ በመጀመሪያ አንተ ራስህ ኡለማ ጋር ብትማር ኑሮ እውቀቱም አደቡም አኽላቅህም በተስተካከለ ነበር።
የተማርከው ዩኒቨርሲቲ በየት በኩል ለኡለማ ክብር ይኖርሀል።
ምን አልባት ከኡለማ ተማርኩ ካልክም ትንሽ ፊቅህ ክረምት ትምርት ሲዘጋልህ አገርህ ባከት አካባቢ ካሉ የሱፍይ መሻይኾች ለምሳሌ እነ ሸህ አብደልገንይ ላይ ነው የተማርከው
እሱም አልተማርክ ምክንያቱም ሱፍዮቹም ጋር ቢሆን ጠንክረህ ተምረህ በነበር ቢያንስ አደብ ትማር ነበር።
የተማርከው ትንሽ ማሽነት ከዛ ይበላይህን መተረብ ወይም ማኽረብ
ለዛ ነው ይሄን ሰፊ አፍህን እንዳገኘህ በሱና መሻይኾች ላይ እምትከፍተው
ደሞ ብለህ ብለህ የኔ ተማሪዎች ከናንተ ቃልቾች ይበልጣሉ አልክ. ክክክክክ. ይህስ አያስቅም ያስለቅሳልጅ አንተስ ታውረሀል አላህን መፍራት እሚባል አቁመሀል ለነገሩ ዝም
ብለህ እንደመጣልህ ትምላለህ ትቀደዳለህ በየት በኩል አላህን ትፈራለህ።
እኔ ልንገርህ ሀቂቃ ተማሪዎችህን ከታላላቆች ጋር እያወዳደርክ አታኮፍሳቸው ቢያንስ ቁርአን ለፍዝ እንኳን ይማሩ ነገሩ አንተም ያው ነህ ተማሩ ቅሩ አንብቡ ።
እኛ አልሀምዱሊላህ ያንተንም ሆነ የጅሪዎችህን አቅም እናውቃለን ።
እኛ አኽ እትፍ ብለን ከነ መንሀጅህ ቀብረንሀል።
አልሀምዱሊላህ የየመኖቹም ሆኑ የነጅዶቹ በል የአለም ሁሉ የሱና ኡለማ ሁሉ ኡለሞቻችን ናቸው በኩል እይታ እናያቸዋለን።
የዚህን ሰውየ አካሄድ እምትደግፉ አላህን ፈርታችሁ ወደ ኡለሞቻችሁ ተመለሱ።
ابي عبيدة ابن احمد الحبشي الكلالي
ፀረ መንጀኒቅ
https://t.me/daewaelellah22