Daily christian News


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


l wish Goods news for all Nation

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


#እግዚአብሔር🖐️
ከውርደት ይጠብቃችሁ
ከኪሳራ ይታደጋችሁ
ከድካም ያውጣችሁ
ያከበደውኝ ያቅልላችሁ
ከሸክም ያሳርፍችሁ

ከወጥመድ ያስመልጣችሁ
ከድንገተኛ አደጋ በደሙ ይሸፍናችሁ
የተወረወረ ክፉ ፍላጻ ይከላከልላችሁ።

አሜን አሜን 👏👏 በኢየሱስ ስም

#መልካም_ቀን 🙌🙌🙌❤️❤️❤️

sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
    ▷@Daily_News15
    ▷ @Daily_News15
               △Join us △


ለእኔና ለእናንተም የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይሄ ነው👇👇🔥🔥

መልሶም፦ ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
  — ዘካርያስ 4፥6


መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
²
ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።


“ጥላቻ ጠብን ያነሣሣል፤ #ፍቅር ግን ስሕተትን #ሁሉ ይሸፍናል።”
      ምሳሌ 10፥12 (አዲሱ መ.ት)

 


ለታሪካዊው የችግኝ ተከላ በዛሬዋ ታሪካዊት ቀን ኢትዮጵያ ድንቅ በተፈጥሮ ስጦታ፣ በማዕድን ሃብት እና ለም ምድር ለትውልድ ምቹ ሀገር እንድትሆን ክ ችግኝ በመተከል ሀገሩን ማልማት፤ ደኞችን መጠበቅና መንከባከብ የዘግነት ግደታችን ነው ።

ደኖች ለምድራችን ጤና እና ለሰው ልጅ ደኅንነት እጅግ አስፈላጊ ናቸው። ኦክሲጅንን ይሰጡናል። ካርቦንን ያከማቻሉ። አየር ንብረትን በመቆጣጠር የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመግራት ያገለግላሉ። ደኖች በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ፍጥረታት መኖሪያ በመሆን የብዝሐ ሕይወት መገኛም ናቸው። ያሉንን ደኖች እንጠብቅ። አዲስ ችግኞችን በመትከልም የደን ሽፋናችንን እንጨምር።

Pr .M Dr. Abiy Ahmed


ኢየሱስ
YANET SEIFU
COMING SOON
NEW GOSPEL MUSIC VIDEO
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
    ▷@Daily_News15
    ▷ @Daily_News15
               △Join us △


ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤
የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
¹⁴ ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ #ክርስቶስም_ያበራልሃል ይላል።


#FARES_TV መስራች
በሻሸመኔ ከተማ ላይ የተነሳው ነብይ ገቢ ጉተማ
ዛሬ በ ቢሾፉቱ ከተማ ላይ የወንጌል ስርጭት አድርጓል...


ጌታ ሆይ 😭 🔥 😭
እንደ ፍቃድህ አውለን
እንደ ፍቃድህ ምራኝ
እንደ ፍቃድህ ስጠኝ
እንደ ፍቃድህ አኑረኝ
እንደ ፍቃድህ ስራብኝ
እንደ ፍቃድህ ይሁን

አሜን በኢየሱስ ስም 👏🔥🔥


ከምፈልጋቸውና ከሚፈልጉኝ ሁሉ ይልቅ ታስፈልገኛለኽና አቤቱ ወደራስህ ሳበኝ::

Singer Selam Desta
በቅርብ ቅን

Join Us 👇👇
@Daily_News15
@Daily_News15


ምንጩ እግዚአብሔር የሆነ በረከት ያገኛችሁ

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።”
  — ያዕቆብ 1፥17


በቅርብ ቀን
አዲስ መዝሙር #ተብሎ_ተፅፏል
ዘማሪ ዮሰፍ ስለሺ
COMING SOON


ሰላም ቅዱሳን ጌታ እረድቶኝ "ንካኝ" የተሰኘውን #አዲስ_ዝማሬ በቅርቡ ወደ እናንተ ይዤ እቀርባለሁ
እስከዛው በፀሎታችሁ እና YouTube Subscribe Share እያደረገችሁ አንድትጠብቁኝ ስለ በአክብሮት እጠይቃለሁ ተባረኩ 🙏🙏
👇

Join and Share
@Daily_News15
@Daily_News15


ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል ።💪💪


✔️ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሰው የጥበብና የምክር መንፈስ ያደረበት ባለ ራዕይ አርቆ ተመልካች ነው።

✔️ህይወትን በሚታየውና በሚሰማው አይገድባትም። እየሆነ ካለው ይልቅ እግዚአብሔር በትውልድ ላይ ያለውን እቅድ እያሰበ ያን ተግባራዊ ለማድረግ ይጥራል።


በ2017 ዓ.ም ላይ የምለቀቁ
የምለቀቁ አዳድስ የመዝሙር አልበም ስሆኑ ብዙ ለመባረክ በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ነን ❤️❤️❤️❤️


✔️ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሰው የጥበብና የምክር መንፈስ ያደረበት ባለ ራዕይ አርቆ ተመልካች ነው።

✔️ህይወትን በሚታየውና በሚሰማው አይገድባትም። እየሆነ ካለው ይልቅ እግዚአብሔር በትውልድ ላይ ያለውን እቅድ እያሰበ ያን ተግባራዊ ለማድረግ ይጥራል።

17 last posts shown.

188

subscribers
Channel statistics