የቦታው ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶችን እያሰሩ እንደሆነ መረጃ አለ አስረውም ወዳልታወቀ ስፍራ አንዳድንዶች እንደሚገልጹት ወደ አዋሽ አርባ እየወሰዷቸው ነው። ማንም ኦርቶዶክሳዊ ይሄንን አይቶ እንዳይደናገጥ ምክንያቱም ሁሉም አንባገነን የሚያደርገው ነገር ነው ተደማጭነት ያላቸውን ሰዎች ማሰር ይበትናል ብለው ስለሚያስቡ። አይታወቅም ነገ ከነገወዲያ በአባቶቻችን ላይም ይሄ ነገር ይቀጥል ይሆናል። ስለሆነም ክርስቲያኖች ንቁ ንስሀ ግቡ በመከራ የሚጸና ሰው የተባረከ ነው‼️
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/degnitKindness
https://t.me/degnitKindness
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/degnitKindness
https://t.me/degnitKindness