†
ጠቃሚ መረጃዎች !
ቴሌግራም ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክን የመሰሉ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች እንዳይሰሩ ተደርገዋል፡፡ ኢንተርኔት ተቋርጧል፡፡ በመሆኑም
፩. ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሲም ካርድ ገዝቶ መጠቀም
፪. SUPER VPN ከPlaystore አውርደን አክቲቭ በማድረግ በቀላሉ መጠቀም
፫. በውስጥ መስመር በልዩ ልዩ ዘዴዎች ስልካችሁን እንድትሰጧቸው ለሚጠይቋችሁ ማናቸውም አካላት ስልክ ፈጽሞ አለመስጠት፡፡
፬. ከስልካችን ላይ Location ማጥፋት
፭. በቤተክርስቲያን መሰብሰብ ፤ በመዋቅሯ በኩል የሚተላለፉ መልዕክቶችን መከታተል ፤ ቀንና ሌሊት በፈረቃ መጠበቅ ፤ ወለቴ ላይ እንዳደረጉት ደወሉን እንዳይቆርጡት መጠበቅ ፤ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መመሪያ መቀበል
† † †
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬