🌴الإمـــام نعيــم بن حمـــاد🌴
" ታላቁ የሀዲስ ፈርጥ ኢማም ኑዐይም ኢብኑ ሐማድ "
-داعية السنة الصابر في المحنة-
🌱 በፈተና ላይ ፅኑ የነበሩ ወደ ሱና የሚጣሩ ድንቅ ኢማም
✿ عاش هذا الإمام في العصر الذهبي للحياة الإسلامية، سياسة وريادة للعالم.
✿ ይህ ኢማም በፖለቲካ ና አለምን በማንቀሳቀስ ረገድ በወርቃማው የኢስላማዊ ህይወት ዘመን የኖሩ ናቸው
✿ ومع ذلك فلم يخل ذلك العصر من الفرق المنابذة للسنة، كالخوارج والشيعة، والجهمية وغيرهم، واجتاحت كثيراً من الناس،
✿ ከመሆኑም ጋር ግን ዘመኑ እንደ ኸዋሪጅ ፣ ሺዓህ ና ጀህሚያህ ከመሰሉ ከሱና ጋር ግብግብ ከፈጠሩ ፊርቃዎች የፀዳ አልነበረም እናም እኚህ ፊርቃዎች በቅቤ አንጓችነታቸው ብዙ ሰዎችን አታለው ነበር ፡፡
✿ وكان (نعيم بن حماد) أحد الذين ابتلوا بالتجهم (والتجهم نفي ما أثبته الله لنفسه من الصفات).
✿ ኢማም ሐማድ ኢብኑ ኑዐይም በተጀሁም (ተጀሁም ማለት አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ስምና ባህሪ አለመቀበል ነው ) ተፈትነው ከነበሩ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነበሩ
✿ ولكن أراد الله به خيراً، فاستنقذه من تلك الهلكة، بعد أن عرف الشر، وذاق مرارته. وما أحسن حلاوة الحق بعد مرارة الباطل
✿ ነገር ግን የተጀሁምን መሪር አመለካከትና ጥፋት ካዩ በሇላ አላህ መልካምን ፈለገላቸው ና ከዚህ ጥፋት ወደ ሱናው አካሄድ አወጣቸው፡፡
🌱 ያ አላህ ይህን መሪር የቢድዓ አመለካከት ካዩ በሇላ የሀቅ ጥፍጥና እንዴት ያማረ ነው ፡፡
✿ حين قذف الله في قلبه نور السنة وبغض البدعة أحب الحديث، وشغف به، فطلبه على كبار أئمة الإسلام في عصره، ورحل إليه وإليهم، قاطعاً رقعة جغرافية مترامية الأطراف. شملت خراسان والحرمين والعراق والشام واليمن ومصر.
✿ አላህ በልባቸው ውስጥ የሱናን ብርሀን መውደድ ና ቢድዐን መጥላትን ሲያሳርፍ የሀዲስ ጥናት ፍቅር አደረባቸውና ኹራሳን ፣ ሐረመይን(መካ ና መዲና) ፣ኢራቅ ፣ ሻም ፣ የመን ና ግብፅን ጨምሮ ወደ ተለያዩ ሀገራት አድካሚ ጉዞ በመጓዝ ሀዲስን በዘመናቸው ከነበሩ ትላልቅ የኢስላም አኢማዎች ላይ አጠኑ
✿ ولا عجب فتلك كانت سمة بارزة لعامة طلبة الحديث الجادين في تحصيله في ذلك العصر.
✿ ለነገሩ ይህ ረጃጅም መንገዶችን ሸሪዐዊ እውቀት ፍለጋ መጓዝ በዛኔ የነበሩ የሀዲስ እውቀት ላይ የተሰማሩ ጠንካራ ዑለሞች መለያ ባህሪ መሆኑን ላወቀ ይህ የኢማሙ ጥንካሬ ብዙም ላይገርመው ይችላል
✿ وقد جمع (نعيم بن حماد) برحلته وذكائه وجده حديثاً كثيراً، حتى كتب عن أحد شيوخه خمسين ألف حديث.
✿ ኢማም ኑዐይም በነዚህ ረጃጅም ጉዞዎች በጥንካሬያቸውና በጮሌነታቸው ከአንዱ ሸይኻቸው ብቻ 50,000 ሐዲሶችን ለመፃፍ እስኪያስችላቸው ድረስ ብዙ ሐዲሶችን መሰብሰብ ችለዋል
✿ ومنّ الله عليه بصحبة أحد الغيورين على السنة، القامعين لأهل البدعة، فاستفاد من سيرته، ونشاطه وحماسه الشيء الكثير، مما كان له أكبر الأثر بعد ذلك في هدي حماد.
✿ አላህም አንድ ለሱና የሚቀና ለቢድዓ ባለቤቶች ጠንከር ያለ መልስ የሚሰጥ ምርጥ ጓደኛ ለገሳቸው እሳቸውም በሇላ በሳቸው ህይወት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳረፈን እውቀት ከጓደኛቸው ታሪክ ለሱና ካለው ስሜት ና ነሻጣ ብዙ ነገርን ቀሰሙ
✿ ثم رحل إلى مصر واستوطنها، وبقي فيها أربعين عاماً، معلماً وإماماً في الحديث والفرائض والسنة.
✿ ከዚያም ወደ ግብፅ ተጉዘው ኑሯቸውን እዛው በማድረግ ለአርባ አመት በሀዲስ በውርስ ህግጋትና በሱና ላይ አስተማሪ ና ኢማም ሁነው ቆዩ
✿ وبعد أن رسخت قدمه في السنة ابتدأ في تنقية دين الإسلام مما دخل فيه من البدع والانحراف لا سيما في أبواب الأسماء والصفات، من تعطيل أو تشبيه، وبيان المعتقد الحق الذي ليس بعده إلا الضلال،
✿ እግራቸው በሱና ላይ ከፀና በሇላ(በሱና ላይ የፀና እውቀት ካካበቱ በሇላ) እስልምናን በተለይ በአላህ ስም ና ባህሪያት ላይ ተዕጢል ና ተሽቢህ እንደማድረግ ካሉ ሰርጎ ገብ ቢድዐዎች ና መዘንበሎች ወደ ማፅዳት ና ያ ከሱ በሇላ ጥመት እንጂ የለለበትን እውነተኛ እምነት ወደ ማብራራት ገቡ
✿ وهذه رسالة خلفاء الرسل وورثتهم، تصفية الدين وتنقيته مما دخل فيه وليس منه، وبيان الدين الحق الذي أنزله الله على رسوله -ﷺ- صافياً نقياً.
✿ ይህ ዲንን ማፅዳት ፣ የሱና አካል ሳይሆን ወደ ዲን የገባን ነገር ከዲን ላይ ማስወገድ ፣ አላህ በመልዕክተኛው( ﷺ ) ላይ ያወረደውን እውነተኛ ዲን(ሱና) ለሰዎች ግልፅ ማድረግና ማብራራት የመልዕክተኞች ምትክ ና ወራሽ የሆኑ ዑለሞች ቀዳሚ ተልዕኮ ነው
✿ بدأ رحلة الجهاد. ولا أعني جهاد السيف، بل ما هو أجل منه قدرا، وأعظم منه نفعاً، جهاد أهل الأهواء والبدع، بقلمه ولسانه، بعزم لا يكل، ونشاط لا يفتر، فألف في الرد على الجهمية وحدها ثلاثة عشر كتاباً.
✿ እናም ታላቁ ኢማም የጂሀድ ጉዟቸውን ቀጠሉ
እዚህ ጋር የጂሀድ ጉዞ ስል የሰይፉን ጂሀድ ማለቴ አይደለም ይልቅ በደረጃ ከሱ የበለጠውንና ጥቅሙም የጎላ የሆነውን በቀለማቸውና በአንደበታቸው ፤ ስንፍና በሌለበት ጥንካሬ ና መሰላቸት በለለበት መነሳሳት የቢድዐ ና የስሜት ተከታዮችን መታገላቸውን ለማለት ፈልጌ ነው ፡፡
🌱ኢማሙ በጀህሚያ ላይ ብቻ 13 ኪታቦችን ፅፈዋል ፡፡ 📚
✿ ثم التفت إلى مدرسة الرأي التي تقدم الرأي على الحديث فألف في الرد على إمامها الشهير رحمه الله. وكان صلباً في السنة، شديداً على مخالفيها.
✿ ከዚያም ኢማሙ ከሀዲስ ይልቅ አመለካከታቸውን ወደሚያስቀድሙ የሎጂክ ሰዎች ፊታቸውን በማዞር በዘመኑ ይህን አካሄድ ይመሩ በነበሩ ሰዎች ላይ ረድ የሚሆን ኪታብ ፅፈዋል ፡፡
🌴 ኢማም ኑዐይም ኢብኑ ሐማድተ አላህ ይዘንላቸውና በሱና ላይ ጠንካራ በሱና ተቃራኒዎች ላይ ብርቱ የሆኑ ኢማም ነበሩ
✿ وأراد الله أن يبتلي المسلمين بمحنة خلق القرآن على يد المعتزلة، حين استطاعوا أن يقنعوا بها المأمون، وأن يقنعوه بحمل الناس على بدعتهم بقوة السيف، وأمر المأمون بامتحان العلماء فمن أجابهم أطلقوه، ومن أبى حبسوه وعذبوه،
✿ በዚህ ግዜ አላህ ሙእሚኖችን ሊፈትን ፈለገና ሙዕተዚላዎች ዛሬ አህባሾች የሚዘላብዱበትን ቁርአን የአላህ ቃል ሳይሆን የአላህ ፍጡር ነው የሚል አጀንዳ በማምጣት በዛኔ የነበረው መሪ መዕሙን ይህን ሀሳብ እንዲቀበልና ሙስሊሙ ላይ በግድ ይህን