# 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 👏👏
ቅዳሜ ነሀሴ 18 ከሰዓት 9:30 እስከ 12፡30 የመጀመሪያ ነጻ ኮርስ እና የውይይት ዝግጅታችንን እንደምናዘጋጅ 🤩 በደስታ እንገልፃለን። 🗓️✨🤩🤩🤩
#ምን ይጠበቃል
ይህ ፕሮግራም ስለ አዲስ የቢዝነስ ሀሳቦች 💡 እና የተፈጥሮ ስጦታችሁን ተጠቅማችሁ ገንዘብ ስለመስራት: ስለ ECYS ጉዞ እና አሁን ያለበትን ቦታ በሚመለከት የውይይት ሀሳቦች እንዲነሱ እና ገንዘብ እንድታገኙ የሚያስችሉ እድሎችን ያነሳል።
ከዝግጅቱ በተጨማሪ ሰዎች እርስ በርስ የሚግባቡበት እና ECYSን ብዙ ጥያቄዎች የሚጠይቁበት የውይይት ጊዜ ይኖረናል።❓💬
ፍላጎት ላላቸው ቤተሰቦችዎ እና ጓደኞችዎ ይህንን እድል ልንሰጥ እንወዳለን! ስለዚህ ይህን ድንቅ ስጦታ 🎁 ሼር በማድረግ በኢኮኖሚ አብረን እንደግ! 📈🌍
#አብረውን ይሁኑ! 🔔