ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 88 ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ወንድ(51) ሴት(37) ናቸው
👉ዕድሜያቸው ከ8-75 የሆኑ
👉13ኙ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው
👉20ቱ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው
👉55ቱ የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ የሌላቸው
👉ተጨማሪ 1 ሰው ያገገ መ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 152 ደርሷል
👉የተገኙት ከአዲስ አበባ(73)፣ ከትግራይ ክልል ሁሉም የጉዞ ታሪክ ያላቸው ( 8)፣ ከሀረሪ ክልል(1)፣ ከኦሮሚያ ክልል (4)፣ ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች (2) በኮሮና የተያዙ በድምር 88 ሰዎች ናቸው።
👉በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 582 ደርሷል።
#እጃችንን_በሳሙና_በድንብ_እንጣጠብ
#ቤት_እንሁን
#ማህበራዊ_ርቀታችንን_እንጠብቅ
#አንጨባበጥ
Share👇👇