F.R.I.E.N.D.S


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Sarcasm zone😂
Cross @GKVII7

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: የኛ ቻናል wave
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


Forward from: 🥀ራስን ማሸነፍ™🍂🍁
ለምን እነዛ ሚጠሉህና ስግብግብ ጓደኞችህ እንደበዙ ታውቃለህ ?
በአንድ ቀን ያው እነርሱም ልጅ ነበሩና Sofa ላይ ቁጭ ብለው Tv እያዩ እያለ እናታቸው ድንገት የሆነ ነገር አስፈልጓት ስማቸውን እያቆላመጠች ድምጿን ከፍ አድርጋ ትጠራቸዋለች እነርሱም በዛ በልጅ እግራቸው ዲ .. . ዲ . . . ዲዲ እያሉ ይመጡና አቤት እማ . .. .... . . ! ሲሏት ና እስኪ ያቺን እቃ አቀብለኝ ደክሞኝ እኮ ነው ስሰራ ውዬ ስትለው እሺ እማ ይልና ከኩሽና ገባ ብሎ ያዘዘችውን ነገር ያቀብላታል ከዛ "ውይ! ልጄ ተባረክ ምናለ እንዳንተ አይነት ልጅ ሺህ በሞላ🙏" ብላ ትመርቀዋለች ከዛ እንደርሱ አይነት ሺህ ከዳተኞች ጨጓራህን ልጠው ፣ ገፈው እንዲሁም ተሳልቀው ጅብ አኝኮ የተፋው ስጋ አስመስለውት ይሄዳሉ 😏💔❤️‍🔥

አየህ/ሽ . . .💔❤️‍🔥❤️‍🩹

@RASN_MASHENEF 🖤

JOIN OUR OFFICIAL CHANNEL!!💊🙏


መድሀኒት በቡና መውሠድ ❤️‍🔥

@EthiFRIENDS


Forward from: ሐሜት vibes☕
ብራችንን የጨረሰው ሰውዬ ተገኝቷል 🤧


Forward from: ሐሜት vibes☕
They act like they love u
They don't even life u.

@diamond_minder




Forward from: Jealous thoughts☺️
they be like ' i want you ' then ignore u for hours

@mfbitchshub


Forward from: ዝባዝንኬ thought🗽
ግን ማለት ነው የምሞትበትን Exact ቀን ባውቅ ኖሮ...the last night i'll be alive will be so eventful for every single person in my life. I'll be sending dramatic texts that will haunt them for the rest of their life. እኔ ሞቼ ደስተኛ ልትሆኑ? ወደራሳችሁ ህይወት move on ልታደርጉ? NOT ON MY FUCKING WATCH!😂😂😂


Forward from: ሐሜት vibes☕
የዚህ ዓመት ሰዓት አቆጣጠር ልክ አይደለም አላልኳቹም ይሀው አሁን ገና ጥቅምት መግባቱ ነዉ😭
ቀልድ አይደለም 😌


Forward from: Yeah.....
"በፍየል ዘመን በግ አትሁን "


Forward from: Love Fillings💘
Anytime you find yourself giving more energy than you receive, step back 💯

💚 @OFFICIAL_YANET


Forward from: ሐሜት vibes☕
በሞላ emoji hahaha kkkkk እያላችሁ የምታደርቁን ሰዎች ግን በፍቅር አምላክ ይዣቹሃለው እረፉ☝️😭

@diamond_minder


ጀለስ በጣም ቀጫጫ ከመሆኑ የተነሳ አንዳንዴ የልብ ምቱ ራሱ አቅጣጫ ያስተዋል😂

@EthiFRIENDS


Ufff በሸክላ ድስት የተሰራ ሽሮ❤️❤️❤️


Forward from: ሐሜት vibes☕
Sending love to everyone who experienced the worst of their mental health this year.I'm so proud of us for doing our bests to be okay
The journey hasn't been perfect, but we made it and we will continue to. ❤️‍🩹

@diamond_minder


According to mom

ቦርጭ ማውጣት is healthy

Having 6 pack brings "አጥንትህ ወጥቶ የበላህ አትመስል በሽተኛ ..."

@EthiFRIENDS


የምወዳትን ልጅ ሳወራ የምገላበጠውን ያህል

ዮጋ ብሰራ ራሱ አልተጣጠፈውም እኮ🤧

@EthiFRIENDS


Forward from: Yeah.....
ወንድ ልጅ ከልቡ ከወደደ ከ ሴት በላይ ነው ሚያፈቅረው.....
ሴት ልጅ ቀልቧ ከወደደች ከ ወንድ ባላይ ነው ምታፈቅረው.....

ሁለቱም እውነት ናቸው


ለስልኬ internet ብቻ ሳይሆን ለኪሴም Background data ያስፈልገኛል fr

ሰው 2 አመት የቆጠበውን እንዴት በሳምንት ይጨርሳል😭

@EthiFRIENDS


Tbh ይሄ life በLucky patcher ራሱ አይሞላም 😭

@EthiFRIENDS

20 last posts shown.

686

subscribers
Channel statistics