ኢትዮ Funny


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ
አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ!
☞በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች(TEXT MEME'S)
☞አስቂኝ ፎቶ እና ቪዲዮዎች
☞ምርጥ እና አዳዲስ ዘፈኖች
☞ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች
ለአስተያየት👇👇👇👇
Join👉https://t.me/Ethio_funny23

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Profile pictureህን ሳይሆን አስተሳሰብህን ቀይር
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ውጪ ከጓደኞቹ ጋር በልቶ ቴካዌ ይዞልሽ ካልመጣ ጠዋት ቁርሱን ቀዝቃዛ ዱባ ወጥ አቅርቢለት😜😂
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


Bus🚌 ዉስጥ የደከማት መስሎኝ ቦታ ልልቀቅልሽ እላታለሁ.... ምኔ አሮጊት ወይም እርጉዝ ይመስላል በሚል አስተያዬት አየችኝ🤔😏
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


አሁን ሸለብ አርጎኝ ፡ አየሁሽ በህልሜ
ነቃሁኝ ሳልጠግብ ፡ ከንፈርሽን ስሜ
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ይሄን ተረት ተረት የሆነ Life የላም በረት ብለህ ዕለፍ
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ሌላ ፍቅረኛ ስለ ያዝኩ አንቺ ጋ ያለውን ፎቶዬን መልሺልኝ ብሎ ሲደውልላት
🖼
21 ፎቶ ልካለት ከእነኚህ የትኛው ነህ ?
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


እንደኔ ምነው ባላነሱት እያለ ብዙ ሰው ጋር ስልክ📱 የደወለ ብቻ
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


~............ውለዱ...........~
👩‍🍼 ክበዱ 👨‍🍼
እንቅልፍ አትውደዱ
እንቅልፍ የወደዱ
እነማን ወለዱ
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


👉በህይወታችሁ ሶስት ነገሮችን አትርሱ
#ቁርስ
#ምሳ እና
#እራታችሁን።
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ሁሉም ያልፋል...... ...... ...... #አለች_በር 🚪
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ድሮ የምትወዳት ልጅ ስሟ እስካሁን ትዝ ካለህ አልወጣችልህም ማለት ነው
💕
እኔ እንኳን እግሒአብሔር ይመስገን #ቅድስትን ስሟን ሁላ ረስቼዋለው🙏
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


የእኛ ሀገር አክቲቪስቶች ጥሬ ለመባል እራሱ
.
.
.
.
ትንሽ መብሰል አለባቸው👍
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ድሮ ልጅ እያለን ትምህርት ቤት ጆሊ ጁስ ይዘህ ሄደህ አጠጣኝ ሲልህ
.
.
.
.
ምራቅ አለው
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


👉ለታክሲ 🚕 እንደምንጋፋው ዘረኝነትን ብንጋፋ የት በደረስን ነበር !!😏😇

❌ ❌ ❌ዘረኝነት❌❌❌
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ካንቺ የምርቀው እኮ ወድጄ አይደለም ዶክተሮች ከጣፋጭ ነገር ሁሉ ራቅ ስላሉኝ ነው🤷
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


የምድራችን(አለም) ፎቶ የተወሰደው መቼ ነው ?
Poll
  •   1826
  •   1814
  •   1900
  •   1885
2 votes


ቦሌ ተወልደው ላደጉ ልጆች ሸንኮራ እንብላ ብለህ ስትሰጣቸው ትንሽ አገላብጠው ያዩና Open የሚለው የቱ ጋር ነው🤣🤣🤣
:
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


የመብራት ሀይል አጥር ስር እየሸናህ ሰራተኞቹ ሲገቡ ስታይ...

ደሞ ዘነበ ብላችሁ እንዳታጠፉት😂

@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


ዛሬ የምሳ መብያ ብር ስለሌለኝ የምሳ ሰዓት የሙዚቃ ግብዣ እየሰማሁ ነው🎼🎧
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23
@Ethio_funny23


እኛ ኢትዮጲያውያን ማለት እኮ....
.
ቤት ሳይኖረን የቤት ስም ያለን ድንቅ ህዝቦች ነን😏😜

20 last posts shown.

278

subscribers
Channel statistics