#WolloUniversity
#ጥሪው_ተራዝሟል‼️
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ ተማሪዎቹ የ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን ማሳወቁ ይታወሳል። ሆኖም ግን ከዩንቨርሲቲው ዛሬ ባገኘነው መረጃ መሰረት ለመደበኛ ተማሪዎች ተደርጎ የነበረው ጥሪ #ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ሰምተናል።
⭕️አማራ ክልል ላይ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ይህን መረጃ ለዩንቨርሲቲው ተማሪዎች በተለይም አማራ ክልል ላይ ለሚገኙ የወሎ ዩንቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በስልክ በመደወል ታሳውቋቸው ዘንድ የወሎ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ጠይቋል።