Ethio inside


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Ethio inside 🇪🇹

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ባዘጋጀው የ2025 #ነጻ የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ለመሳተፍ ይመዝገቡ!

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም በቅርቡ የተመረቁና ለስፔስ ሳይንስ ልዩ ፍላጎት ካለዎት፥ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ባዘጋጀው የሦስት ወራት #ነጻ የ Space Internship Program እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው
እሑድ ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም ለሊት 6፡00

ምላሽ ኢሜይል ታህሳስ 14/2017 ዓ.ል የሚላክ ሲሆን፤ ቃለ-መጠይቅ ከታህሳስ 16-18/2017 ዓ.ል ይደረጋል፡፡

ለማመልከት 👇
https://telegra.ph/Space-Internship-Programme-2025-12-16

Join us 👇👇
@ethioinside
@ethioinside
👇👇
@ethiooffical
@ethiooffical


ሴት ግራፊክስ ዲዛይነር እንፈልጋለን

የስራ አይነት:- ግራፊክ ዲዛይነር

※ ፆታ:- ሴት
※ ልምድ:- ግራፊክስ የተማረች እና ልምድ ያላት ህትመት ቤት የሰራች
※ ደሞዝ:- 5000-7000
※ የስራ ሰዓት:- 2:30-11:00
※ አድራሻ:- ቄራ ጎፋ

ማሳሳቢያ:- ተያዥ የመንግስት ሰራተኛ

ለማመልከት፦ @Amiita96
ስልክ ቁጥር፦ 0900005742


Join us 👇👇
@ethioinside
@ethioinside
👇👇
@ethiooffical
@ethiooffical


የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

ተቋሙ #በ81 የሥራ መደቦች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ #ከ800 በላይ እንዲሁም የሥራ ልምድ በሚጠይቁ #41 የሥራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር እንደሚፈልግ አስታውቋል።

አመልካቾች ከታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፦

※ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ቢሮ፣

※ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣

※ እንዲሁም በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።

ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አመልካቾች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ ደግሞ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5 እና ለሴት 2.00 መሆን አለበት። የትምህርት ደረጃ /Level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋልም ተብሏል።

ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው የተባለ ሲሆን መስፈርቱን አሟልተው ለሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ተቋሙ የሚሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ መሆንና ተቋሙ በሚመድብበት ቦታ ለመስራት ፈቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ ተብሏል።

ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ማስታወቂያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ሊሰርዝው እንደሚችል ጠቁሟል።

ዝርዝሩን ይመልከቱ https://ics.gov.et/job/national-job-opening



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

Join us 👇👇
@ethioinside
@ethioinside
👇👇
@ethiooffical
@ethiooffical


Soon👍


💬ከተማሪ እስከ ብቁ በሙያ እስከ ጥግ የሰለጠኑ

🌎ከ ትናንሽ ተቋም እስከ ግዙፍ ድርጅቶች የ NGO ቦታወች
               

ትክክለኛና የተጣራ የቅጥር ማስታወቂያ ይለቃል።
የትምህርትና የስልጠና እድሎችን ይጠቁማል።
የቅጥር ማስታወቂያ ለማስነገር ክፍያ አይጠይቅም።
መደቦች
     » ዓለማዊ ትምህርትን መሰረት ያደረጉ ቅጥሮች
     » ሙያዊ ልምድን የሚጠይቁ ስራዎች
     » ከጨረታ ጋር የተገናኙ ማስታወቂያዎች

N.B= ቀጣሪ ድርጅቶችና ግለሰቦች የቅጥር ማስታወቂያችሁን በ @Zedreamer በኩል ብትልኩልን እንለቅላቹሀለን።
 

ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

✈️✈️የ telegram ገፅ
✈️
👉 @ethioinside
@ethioinside
@ethioinside
✈️
👉
@ethiooffical
@ethiooffical
@ethiooffical


Only Job 👀📆

🌎

6 last posts shown.