ካልተጠቀምንበት ሊቆጨን የሚገባ ቀን
🌟ጁምአ🌟
ጁምአን መጠቀም ካልቻልን የምር ሳምንቱን ሙሉ ሊቆጨን ይገባል!!
ያ ካልሆነ የምር እራሳችንን መፈተሽ ይገባናል።
ጁምአ የሳምንቱ ታላቅ ቀን
ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁመዓ ነው ብለዋል ሀቢቡና ረሱሊና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡፡
⭐️🌙 ጁምአ ሙባረክ ⭐️🌙
Share Share Share!
👍
@muslims_couples 👍
👉
@crazy_girl_crazy_girl 👈
👉
@Ethiomusicccc 👈