አንድ Group ለይ ነው አሉ
- እውነት የሆነው ነገር ምንድነው¿
- የመጨረሻ ነገር!
- Define
-ሁሉም ነገሮች በጅምራቸዉ ፍፁም አይደሉም ወይም ታዐማኒነት የላቸዉም የመጨረሻ ዉጤታቸዉ መጨረሻ ላይ የሚይዙት ቅርፅ ነዉ እዉነት!
ለዛም ነዉ እዉነትን ከሶክራተስ እስከ ፕሌቶ ከፕሌቶ እስከ አርስቶትል:ዲዮጋን:ኒቸ:ማርከስ:ኦሾ ወዘተ ጥያቄ የሆነባቸዉ የራሳቸዉን ግንዛቤ የሰጡት:: የሰጡበት ምክንያትም በራሳቸዉ እይታ ጥረዉ ጥረዉ የመጨረሻ ግባቸዉ ነዉ እዉነት ብለዉ ያቀረቡት
ለኔም እዉነት የሆነዉ ነገር የመጨረሻዉ ነገር ነዉ!!!!
- እውነት ላንተ የመጨረሻ ነገር ከሆነ ያንተ መጨረሻ ሞት መሆኑ ነው..
- በዚህ ምድር እንደሞት ፍፁም እዉነት የለም!!!!!
- ምንም ሊገባኝ አልቻለም እየሞትክ ነው ወይንስ ሞተኣልም ስለሞት ያወራኸው¿
- አንድ ቀን ባደርኩ ቁጥር ለሞት እየቀረብኩ እንደሆነ ስለሚሰማኝ!!!!
- ይህ በቂ መልስ አይደለም የምታወራውን ታምነዋለ?
ጥያቄ ነው
- አዎ
- አመሰግናለሁ ጥያቄ ከሌለ ሰላም እደር
- አጥጋቢ መልስ አልሰጠዉህም እንዴ!!
- Word chess ነው እናም ordinary ቃል ነው
እናም በስተ መጨረሻ ሀሳባቸውን ሳይቋጩ ውይይታቸው አቆመ
እንቅልፍ ሞትን ልምምድ ነዉ ብዬ አምናለሁ አንድ ሰዉ እንቅልፉን ሲወስደዉ ይሙት ይኑር አያዉቅም እንኳን ሌላ ህልም እያየ ቢሆን ራሱ በህይወት መኖሩን ማወቅ አይችልም ምክንያቱም ሚያየዉ ነገር አይኑን ገልጦ አይደለም ህልሙን ሚያየዉ ። እንቅልፍ የህልም አፓራንት ነዉ! የኔ እምነት ነዉ!!!!!!
ደህና እደሩ