Kalvin Graphics


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Join
♥️ ❤

☞☞wel come to this channel ☜☜☜
amazing picture😁
Logo design
new graphics🙉
tik tok vidios
fun vedio remix😂 pictures
So join Join join join
for any comemt and #cross👇👇👇👇

@kalvinGFX @marekegn0

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ps2 ps3 ps4 የሚሸጥ እንዲሁም የሚገዛ ካለ inbox አናግሩኝ or በዚ ይደውሉ 👉 0901095213 / 0995070988


1. ጎበዝ...የሆነ ምስጢር ልነግርህ ነው 5 ቁጥር ላይ ተመልከት

2. መልሱን ቁጥር 11 ላይ ተመልከት

3. ቆይ ቆይ አትናደድ ቁጥር 15ን ተመልከት

4. ተረጋጋ ቁጥር 13 ላይ አለልህ

5. መጀመሪያ ግን ቁጥር ሁለትን ተመልከት

6. ኧረ የምን መናደድ ነው ቁጥር 12 ላይ እየው

7 እኛ ኢትዮጲያዊያን እርስ በእርስ እንዋደድ

8. ለማለት የፈለግኩት መልሱ ቁጥር 14 ላይ አለ

9. በትዕግስት በቃ አራት ቁጥር ላይ እየው

1ዐ. የመጨረሻ ነው በቃ ቁጥር 16 ን ተመልከት

11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከት በቃ

12 እባክህ 8 ቁጥር ላይ ፈልገው

13. ተስፋማ አትቁረጥ 10 ቁጥር ላይ አለልህ

14. እንዴት እንደምልህ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ እየው

15 እንደተናደድክ ይገባኛል ግን በቃ ቁጥር ዘጠኝ ላይ ታገኘዋለህ

16. ስለ ትዕግስትህ አመሰግናለሁ ለማለት የፈለግኩት ቁጥር 7 ላይ አለልህ


#የእናንተው_ምርጥ_ጓደኛ_ማረከኝ


🥀.....አንቺ'ና ቁንጅናሽ.....👱‍♀
      
        እኔም ለኔ❤️‍🔥 ስልሽ
   ሌላም ሠው😌 ሢመኝሽ
    ተወዳድርኩ🥹 እኔም
      የግሌ 🥰ላደርግሽ
    ግና ምን😔 ያደርጋል
    መስፈርትሽ🤷 ይከብዳል
    እንኩዋን 🙋እኔ ቀርቶ
  እብዱም ደግሞ ያብዳል💔።

 


ካንቺ ጋር

ካንቺ ጋር
ሁሉም ነገር ሔዷል
ሰዓቱ ተረስቷል፤
ቀኑም ሌላ ሆኗል
ዓመተ ምሕረቱ፣
በጋና ጸደዩ በልግና ክረምቱ
               የኖርሽበት ቤቱ
አልጋው፣ ጠረጴዛው፣ ሥጋጃው፣ ወንበሩ፣
መስኮትና በሩ፤
                  ሥዕሉ ግድግዳው፣
ካንቺ ጋር ጠፍተዋል ሁሉም ተለውጠው:

ዛሬ ነገ የለም ...
ደስታው መከራው ፈጥሯል ሌላ ቀለም::
ገርጥቶ ጠውልጐ መልኩ የነበዘ
ጠፍቷል መታሰብያሽ ሆኗል የፈዘዘ
               ፈራርሷል የካብሺው
ትዝታሽ የዱሮው::
ሔደሽ ተረስተሻል ጠፍተሻል ከልቤ
ወጥተሻል ከቤቴ፣
           ወጥተሻል ካንጀቴ፣
ወጥተሻል ካጥንቴ፣ ሔደሻል ካሳቤ
የለሽም!
             የለሽም!
ሙዚቃ ድምፅሽን እንደዱሮ አልሰማም::
ቅዠት ነው ዘፈንሽ፣
           ዜማሽ እንጉርጉሮሽ፣
ጭጋግ ነው ውበትሽ ::
የጊዜ መለወጥ ፊትሽን ደብቆ
ጋርዶታል መልክሽን ጥላሽ ነው
የቀረው አካልሽ ተሰርቆ
ጨብጦ ቅርጽሽን::
ሣቅና ፈገግታሽ ፣ ለዛሽና ቀልድሽ፣
ጨዋታና ወሬሸ፣
            ቅንድብሽ ሽፋልሽ ፣
የሚያበሩ ዐይኖችሽ፣
           ሎጋው ሰውነትሽ
ተደምስሰው የሉም፡፡
ከነፋሱ ጋራ ጠፍተው አይታዩም፡፡
የሚጫነው ባትሽ፣
የሚቆናጠጠው የሚዋጋው ጡትሽ፣
                  የሚቆጣው ዳሌሽ........
ጣፋጩ ከንፈርሽ፣
             ለስላሳው ምላስሽ፣
በረዶ ጥርሶችሽ፣
              ሁሉም ሸፍተዋል ::
              ካንቺ ጋር ሔደዋል ::

© 'መንገድ ስጡኝ ሰፊ


' kወደዱት ያጋሩ🌹✨🪴

@marekegn0
@ewenet_ewenet


#DailyDesign
#Photoshop
#colorization
#GFX_By #kalvingraphics
#join_channel :- @ewenet_ewenet
#contact_me :- @kalvinGFX


#DailyDesign
#Photoshop
#colorization
#GFX_By #kalvingraphics
#join_channel :- @ewenet_ewenet
#contact_me :- @kalvinGFX








#LogoDesign
#Photoshop
#Logo #channelart
#GFX_By
#join_channel :- @ewenet_ewenet
#contact_me :- @kalvinGFX


GIVE IT A👍


#DailyDesign
#Photoshop
#Logo #channelart
#GFX_By
#join_channel :- @ewenet_ewenet
#contact_me :- @kalvinGFX


If u like it give it a like👍


#LogoDesign
#Photoshop
#Logo #channelart
#GFX_By
#join_channel :- @ewenet_ewenet
#contact_me :- @kalvinGFX




ስም ታቦር ሽፈራው
አድራሻ ደብረ ዘይት

0966601355
ኮድ #49
Like በማረግ እንዳሸንፍ እርዱኝ።
በውውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እና ለመመዝገብ @marekegn0 ይጠቀሙ።


የፎቶ ውድድር #እውነተኛው_ለእውነተኛ_ስሜት_በማረከኝ

ለመመዝገብ @marekegn0 👈

የተለቀቀውን ለማየት
@ewenet_ewenet
@ewenet_ewenet


ከሮበርት ሙጋቤ ንግግር......

..... " አስባችሁታል ግን በዛን ግዜ እኮ "አዳም" ቻይናዊ ቢሆን ኖሮ ሁላችንም ገነት ውስጥ ነበር የምንገባው ... ምክንያቱም ከእፀ በለሱ በፊት እባቡን ነበር ቀድሞ የሚበላው

#ሮበርት_ሙጋቤ
@marekegn0


♡ ሳፈቅርሽ ኖራለው ♡

የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ
.
የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ!
.
የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።።።

@ewenet_ewenet
@dhainic595
❤️❤️❤️


አ❤️ፈ❤️ቅ❤️ር❤️ሻ❤️ለ❤️ው❤️


አ= አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ= ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ= ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር= ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ይቆርጣል
ሻ= ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ= ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ#እኔ
ሁ= ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛል እስከማይሽ #በአይኔ😢

@ewenet_ewenet
@dhainic595

20 last posts shown.

559

subscribers
Channel statistics