#Global Trends.
📚 የዘንድሮ ማለትም የ 2015 የ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የ Global Trends Mid Exam ነው። ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎች ስላሉት እንስራው።
1) True
2) False ... በ idea power ሳይሆን በ military power ነው የሚያምኑት realist ቶች።
3) False ... two major power ከሆነ bi-polar system ነው።
4) True
5) True
Part II
1) D ... liberalist ሳይሆኑ realist ና marxist ናቸው pessimit(ጨለምተኛ) አስተሳሰብ ያላቸው ለ IR.
2) D
3) B
4) A
5) D
6) A
7) B
8) D
9) C
10) B ... liberslist ቶች በሀይል በጉልበት በወታደር አያምኑም ፤ በሀሳብ ልዕልና ና በስነምግባር(morality) ነው የሚያምኑት። realist ደግሞ የ liberalist ተቃራኒ ናቸው። 😁ግን realist ትክክል ናቸው የአለም ሀገራት ና መሪዎች ከሀሳብ ይልቅ ጉልበት ሀይል ላይ ያምናሉ። realist ቶች የሚሉት እውነታው ይህ ነው ነው።
11) C
12) C
13) D ... ስለ ግለሰብ መሪዎች ባህሪ ማጥናት individual level analysis ነው።
14) B ... ከአንደኛውም የአለም ጦርነት በፊት ና በአንደኛው የአለም ጦርነት ወቅት አለም Multi-polar system ነበረች ማለትም ብዙ ተፎካካሪ ሀያላን ሀገራት ነበሩ። በቀዝቃዛው ጦርነት(cold war) ወቅት ደግሞ አለም Bi-polar system ነበረች ማለትም ሁለት ሀያላን ሀገራት ብቻ ነበሩ እነርሱም አሜሪካ(USA) ና ሶቪየት ህብረት(USSR) ሀያላን ነበሩ።
Part III
1) State
2) Anarchy
3) Westphalia treaty
4) League of nation
@top_students1@top_students1