ፈታ በነፃ 😁


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


የነፃ ነው ስራችን 😂መቀለድ ነው ደስታችን 😁
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ወንድሜ ያገቡ #ሴቶችን ብቻ እየመረጥክ ጀንጅን! # Single ሴት ስጀነጅን ፋክክርህ ከ 20 በላይ ወንዶች ጋ ነው # ያገባች ሴት ስጀነጅን ግን አንድ ተፎካካሪ ብቻ ነው ሚኖርብህ
:
           
# ብሎ_መከረኝ 🤣🤣

242 0 2 14 31

"ለነገ ሚያስፈልጋችሁን ከመጠየቃችሁ በፊት እስከዛሬ ላደረገላቹ በማመስገን ጀምሩ።"🙏🙏🙏




#የምትስማሙ❤️❤️


...🫵..ልቧን እንዳትሰበረው.🫵....

እሷ አንተን ብላ
ስትጠጋህ አምና፣ 🙏

#ፅሀይ እንጅ መሆን☀️
አትሁን ደመና፣☁️

ሰው እኮ አላጣችም
ነው እንጂ አንተን ወዳህ😜

#ሳታስብ ተግባብታህ🤩
በድንገት ተላምዳህ፣

ልቧ አንተን ቢልም
ፍቅርህን ተርቦ፣😋

የወደፊት ደስታን🤗
አስቦና አንግቦ፣

ጥሩ አርገህ አፍቅራት🥰
ልብህን ንገረው ፣

አልወድሽም እያልክ
ልቧን አትስበረው፣🙏

ሰመተሀለ ጀግናው🫰

651 0 6 19 52

ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ  ውጭ  የምትወጣው?
፡
ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !!

736 0 2 77 59

እሷ:ፍቅር ❤️

እሱ:ወዬ ❤️‍🩹

እሷ:እኔ ላንተ ምንህ ነኝ?

እሱ:አንቺ ለኔ የሕይወቴ ፋኖስ❤️‍🔥 የሕይወቴ መብራት❣ ነሽ♡♡😘

እሷ: እሺ 😒ግን ማታ ቤትህ ያደረችውስ ምንህ ናት😠?

እሱ:🫣Generator😎

805 0 3 15 53

Me:እችክእችክእችክ🥶😁


በህክምና ዲግሪ👨‍🎓 ባይኖራቸውም😁
ሁሉም እናቶች ዶክተር
💉🔬 ናቸው።

እናቶቻችን ያኑርልን ፧💖❤️💕

897 0 3 10 110

ማታ #አጎበር አስሬ ስተኛ አንዷ ቢንቢ ጭንቅላቷን በቀዳዳ አስገብታ

«ኡኡቴ!
#Morkers☹️ብላ ለየትኛው ደምህ ነው ደሞ አለችኝ 😢?»


ጨለማው ተገፎ በአዲስ ማለዳ ተቀየረልን😇

ምን ይባላል ከተመስገን ውጭ ምኞታችን ተሳክቶ ይሀው ነግቷል
ደና አደራችሁ ፋሚሊ
🙏🔥❤️


#ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ አባቴ "እንዴት ከኔ ከድሀው አባትህ ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም😢

ደና እደሩ🙏😂

1k 0 2 14 63

መቼ ነው እኔም እንደሀብታም ልጆች ፍቅር ይዞኝ መኝታ ቤት ቆልፌ
🙎ሰራተኛዋ
"ምርጥ ምግብ ነው የሰራሁልሽ" ስትለኝ ..."

🙅‍♂ምንም አልፈልግም" እያልኩ

👩‍👦ማሚ ደሞ መጣ መኝታቤቴን እያንኳኳች
"እረ ልጄ እባክሽን ክፈች" ስትለኝ

🙅‍♂..."ማንንም ማየት አልፈልግም! ብቻየን መሆን ነው የምፈልገው!"
እያልኩ ቤተሰቡን የማስጨንቀው!
.
እኔ ያለሁባት አንድ ዶርም ናት።
መኝታ ቤቱም ኩሽናውም ሳሎኑም
አንድ ክፍል የሆነባት ዶርም!
እንደው ፍቅር ይዞኝ ምግብ አልበላም ብልእንኳ
"በኑሮ ውድነት በቃኝ የሚል አሳቢ ልጅ የሰጠህን አምላክ ተመስገን!"🙏
የሚል ቤተሰብ ነው ያለኝ
😥😁


"እንደውም #ልንገርህ" ብላ ከጀመረች

አካባቢህ ላይ በተገኘ ማንኛውም ትራንስፖርት ተሳፍረህ ከዛ ቦታ አምልጥ 🏃‍➡️🏃‍➡️

ለራስህ ብዬ ነው man😭


It is true?😂😂

1.1k 0 12 56 91

እየኖርኩኝ ነው.......
.
.
ችግር ቤቱን ሰርቶብኝ፤
ሀዘን ከኔ ባይርቅም፤
መከራ ሳይላቀቀኝ፤
ጉልበቴ ቢደካክምም፤
የመንገዴ ዉልክፍክፍ፤
እየሳበ ቢጎትተኝም፤
የህይወቴ ጥልፍልፍ፤
አይፈታ ቢመስልም፤
ስጓዝ ብደነቃቀፍ፤
ቀኔ ቢጨላልምም፤
ጭንቅ ኮርኩሞኝ፤
ነገን ናፍቄ፤
ተስፋ አረስርሶኝ፤
አለሁ ታጥቄ።

እየኖርኩኝ ነው......🚶‍➡️..🚶‍➡️......

......🚶‍♂‍➡️........🚶‍♂‍➡️.........


ማይቻል ነገር የለም 💪😂
.
.
.ጠንካራ
ሰው ሁኑ 💪🫵


​​​​​
😲​“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡

ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”

      ‼️
#ስለነገ የሚያውቅ #የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡       ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

መልካም ቀን🙌


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
.
ማንበብ_ ለከበዳችሁ🫥🫥
.
.
#wKunkuanutailiksamlgjuekgjvdatsglgfsv........

ሁልጊዜ መልካም ይሁንልን ነው የምትለው መሰለኝ  ደና አደሩ ቤተሰብ 😁
😇


ወንድ ልጅ ውበቱ መልኩ ሳይሆን #kiሱ ነው አለችኝ እኔም ሳምኳት😌 የት አባቷ

# ልክ_ነኛ
🫣


የመሸነፍ ጣዕሙን እንይ ብለን ነው አውቀን #የተሸነፈነዉ‼️👍👍


🗓 ዛሬ December 22 አለም አቀፍ



አጭር ቁመት ያላቸው
#ከእንደ #ማህተመ #ጋንዲ ካሉ

#ታዋቂ #መሪዎች እስከ ሲሞን ቢልስ ያሉ ታዋቂ አትሌቶች ታላቅነት በቁመት #እንደማይለካ

የሚያረጋግጡልን ምሳሌዎቻችን ናቸው።

ምን ያህል
💪#ኃያላን🦁 እንደሆኑ አስታውሷቸው።

እዚህ channel አጭር ሰው ይበዛል ወይስ ረጅም ሰው ነው ሚበዛው 🤔
እስቲ በ like ግለፁልን😎🫵


ረጅም ነኝ..........😎😂🔥

አጭር ነኝ..........😁
❤️👍

1.3k 0 3 23 156
20 last posts shown.

2 243

subscribers
Channel statistics