ቀልድ እና ቁም ነገር:
@fetaabduni የታክሲ ውስጥ አባባሎች
¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢
1,አንገትህን ብትቆረጥ እንኳን ዋናው ጤንነት ነው
2,ያለውን የሰጠ ባዶውን ይቀራል
3,ለታላቅ መልስ አይሰጥም
4,አንበሳ ሲያረጅ ቢሾፍቱ መጣ
5,ፍቅር ካለ ፍሪጅ ይሞቃል።
6,እባክዎን መስኮት በመክፈት ለትራፊክ አያጋልጡን።
7,ከማይረባ ጉልበት ልብ አድርጉልኝ ማለት
8,የበታችነት ከተሰማህ ዛፍ ላይ ውጣ
9,ባጃጅ ተሳፍሮ ሳይከፍሉ መሄድ ከህፃን ልጅ ላይ ዳቦ እንደመንጠቅ ይቆጠራል።
10,ባለጌ እና ዋንጫ ወደ አፉ ይሰፋል።
11,የማታፈቅርህን ማፍቀር ኤርፖርት ሄዶ ባቡር እንደመጠበቅ ነው።
12,አምላኬ ሆይ አንድ ሚሊየን ብር እና ጤና ስጠኝ።
13, ሞላ የሰው ስም ነው ተጠጋጉ።ሞላ አትበሉ።ከባለቤቱ የሚያውቅ ቡዳ ነው።
14,የአራዳ ልጅ መልስ አይጠብቅም።
15,ንግግርህ ከዝምታ ካልተሻለ ዝም በል።
join
@fetaabduniባልለሚስታቸው ምስክር ሆነው ቀርበው ነው አሉ።
ዳኛ :_ ዝምድና አለህ?
ምስክር :_ የለኝም
ዳኛ _ ምስክርነትህን ቀጥል
ምስክር _ ተከሳሽ በባለቤቴ ላይ .......
(ዳኛ በመዋሸት 15 ቀን ይታሰር። ምስክር ታሰረ። በ15 ቀኑ
ቀረበ)
ዳኛ_ ዝምድና አለህ?
ምስክር:_ የለኝም
ዳኛ:_ "ተከሳሽ በባለቤቴ ላይ..." እያልክ ነው የመሰከርከው።
ምስክር:_ አዎ
ዳኛ _ ስለዚህ ዝምድና አለህ ማለት ነው።
ምስክር:_ ተሳስተዋል
ዳኛ : _ እንዴት?
.
.
.
.
.
.
.
ምስክር :_ ዘመዴ ብትሆንማ አላገባትም ነበር!
😂😂😂😜😜😜😜😜😂😜
Like , share
@fetaabduniሰርግ ላይ ነዉ.... ከሚዜዎች መካከል አንደኛዉ ምንም ነገር
የማታውቅ የገጠር ኮረዳ ጠበሰና ከሰርግ ቦታዉ ራቅ ወዳለ
ስፍራ
ወስዶ ወርም አፕ ማድረጉን ተያያዘዉ ....
መጀመሪያ እጆቿን፣
ቀጥሎ
ፀጉሯን፣ ከዛ ጡቶቿን .... እያለ እያለ በስሜት ተወጣጥሮ
መላዉ
ሰዉነቷን ሲዳብስ ሲያሻሻት በዚህ መሀል
፡
፡
፡
፡
ልጅቷ "እናንተ ከተሜዎች
እኮ ሰዉ አታምኑም " አለችዉ .... ፡
፡
ከዛ ልጁ "እንዴት?" ሲላት
፡
ምን ብትል ጥሩ ነዉ?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
"አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ብትጠራጠረኝ ነዉ መላ ሰዉነቴን
እንዲህ
የምትፈታትሸኝ?"
፡
እራሱ ፌንት. Kkkkk
እቴ ወርማፕ
😳😳😂😂😂😂😭😭😝😝
መልካም እለተ ሰንበት
share ,join us
@fetaabduni👮📖አንድ መንገደኛ የሰፈራቸው ፖሊስ ከለወትሮው አቀርቅሮ መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ ያየዋል
፡
መንገደኛው ገርምት😏
፡
“... ለመሆኑ የአዳምን
ልጅ፤ አቤልን ፤ ማን እንደገደለው ታውቃለህ?”🤔
፡
፡
👮ፖሊሱም ለአፍታም ቀና ሳይል
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
“እኔ የት አውቅልሀለሁ😳፤ ሂድና ሳጅን ጎበዜን ጠይቀው
እሱ ነው የነብስግድያ መዝገቦችን
የሚከታተለው
ዞር በል ላምብብበት ብሎት እርፍ፡፡
😳😳😳😜😜😂😂😃😃😃
share join us
@fetaabduniአንድ ሰውዬ የካፌ አስተናጋጅነት ለመቀጠር ይወዳደርና ለጥያቄ
ይቀርባል
.
.
ጠያቂ፦"አንድ ፈረንጅ ቢመጣ ግባ ለማለት ምን ትለዋለህ"?
.
.
አስተናጋጅ፦"came" እለዋለሁ"
.
.
ጠያቂ፦በጣም ጥሩ ውጣ ለማለትስ?
.
.
አስተናጋጁ ጥቂት አሰብ አደረገና
.
.
.
.
.
.
.
.
.
"ውጪ ወጥቼ "came" እለዋለሁ
😳😳😜😜😂😂😂
የcame ምሩቅ
Share ,join us
@fetaabduni@fetaabduni@
አቡሽ ዱርዬ ከመሆኑ የተነሣ ትምህርት ቤት
በሣምንት 2
ቀን ብቻ ነው የሚገባው እና ፎርፎ በንጋታው
ሲሄድ
መምህሩ ትላንትና የተማራችሁትን የሚያስታውስ
ማነዉ ሲል……
አንዷ ከየት መጣች ሣትባል ተነስታ ስለ እናት ጡት
ወተት
ጥቅም ብላ ተማሪውን አስጨበጨበች…
በመቀጠል መምህሩ አሁን እኔ መርጬ አስነሳለው
አለና…… አቡሽ ከእናት ጡት ወተት ጥቅሞች ውስጥ ሶስቱን
ጥቀስ
አለው
አቡሽም በኮንፊደንስ ተነስቶ……
1ኛ :~ የማይረጋ መሆኑ
፡ ፡
፡
፡
፡
፡
፡ 2ኛ :~ በሚያማምሩ ሁለት እቃዎች መቀመጡ
፡
፡
፡
፡
፡ ፡
፡
3ኛ :~ ድመቶች በማይደርሱበት ቦታ መቀመጡ
😃😄😃
Join us
@fetaabduniያመሸህበት እደር
@fetaabduniባል በጣም አምሽቶ ይመጣና በር ያንኳኳል:-
ሚስት: ማነዉ
ባል: እኔ ነኝ
:
ሚስት: አንተ እስካሁን የት አባክ አምሽተህ ነዉ?
:
ባል: አሁን ወሬ ሳታበዢ ዝም ብለሽ በሩን ክፈቺ
:
ማስት: አልከፍትም ምን ታመጣለህ እዛዉ ያመሸህበት እደር!
:
ባል: አትከፍችም
:
ሚስት: አዎ አልከፍትም
:
ባል: ተይ ክፈች
:
ምስት_አልከፍትም!
:
ባል_እሽ እንደዛ ከሆነ የመዋኛ ገንዳ ዉስጥ ገብቼ ራሴን አጠፋለሁ ይልና ትልቅ ድንጋይ ወደ መዋኛዉ ወርዉሮ በር ስር ይደበቃል
:
ሚስት የዉሀዉን ድምፅ ሰሞታ "ወይኔ ባሌ" ብላ ሮጣ ስትወጣ ባል ቤት ይገባና በሩን ይቆልፋል
:
ማስት: አንተ ክፈትልኝ
:
ባል: እዛዉ ያመሸሽበት እደሪ
:
ሚስት: ስነ ስርአት ይኑር
:
ባል: ሴትየዉ አትረብሺኝ ልተኛበት
:
ሚስት: ክፈትልኝ እኮ ነዉ ምለዉ
:
ባል: አልከፍትም
:
ሚስት: እንደዛ ከሆነማ እ....ሪ ብዬ ነዉ ጎረቤት ምቀሰቅሰዉ
.
.
.
.
ባል: ጥሩ በዚህ ሰአት ቢጃማ ለብሰሽ ከየት አባሽ እንደምትመጪ ማስረዳት ከቻልሽ እ...ሪ ብለሽ ቀስቅሻቸዉ ኧረ ይነሱ .………
Share join us
@fetaabduni@fetaabduniሞዴል አርብቶአደሩን የ EBC ጋዜጠኛ ቤቱ ሄዶ ኢንተርቪ
እያደረገው ነው ...
ጋዜጠኛ ፦ በግህን ምንድነው የምትመግባት?
ገበሬው ፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን
ገበሬው፦ ሳር ነው።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ ያው ሳር ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን።
ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው ክፍል።
ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ?
ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው ማሳድራቸው።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን ምን ትጠቀማለህ?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን።
ገበሬው፦ ውሃ ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው።
ጋዜጠኛው፦ (በጣም ተበሳጭቶ)
ያምሀል እንዴ?
ለሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ከሆነ
ምትጠቀመው ለምን አስር ግዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ
ታደክመኛለህ?
ገበሬው፦ ምክኒያቱም ነጯ የኔ ናታ።
ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት?
.
.
.
.
.
ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ ናት
😳😳😜😁😂😂😂
Share join us
@fetaabduni@fetaabduni@fetaabduniአበበ እና ጫላ ሲጋራ ማጨስ ወደ ተከለከለበት ሀገር
ለስራ ጉዳይ ይሄዳሉ።
@fetaabduniስራቸውን ጨርሰው ሲመለሱ 1ቀን ሲቀራቸው ጫላ የማጨስ አምሮቱ
:
ይቀሰቀስና አበበን እንዲያጨስ ገፋፍቶት በድብቅ ያጨሳሉ። ሲያጨሱ ተገኝተው ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።
ጫላ ሲጋራውን