ፈታ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified



Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🚨🚨 Scammer Alert 🚨🚨

⚠️ከላይ screenshot ላይ እንደምታዩት Group እገዛለው ብሎ ነው owner Transfer ካረጋችሁ clear  ያረጋል አሁን

Username :@TrustedXp178f

New user username:  @TrustedXp178f
👉  
@TrustedXp178f
❗️No room for scammer ❗️


የሆነ ሆቴል ሽንት ቤት እየተጠቀምኩ🚽አጠገቤ ካለው ሽንት ቤት የገባች ሴት

፡-"ሰላም ነው?" ስትለኝ

እኔ፡-"ይመስገን ሰላም ነው?"

ልጅቷ፡-"ምን እያረክ ነው?"🤔
እኔ፡-"አንቺ የምታረጊውን!"
😊

ልጅቷ፡-"ልምጣ?"🤔
እኔ፡- " ደስ ይለኛል ነይ"
🤪

ልጅቷ፡-ይቅርታ መልሼ ልደውልልህ
#ከጎኔ_ያለ😨 አንድ ድንጋይ ራስ የምጠይቅህን እየመለሰ አላሰማ አለኝ"


ኢትይጵያ ውስጥ ሃብታሙ፣ ተስፋ፣ ህሊና፣ ትዕግስት እና በረከት የሰው ስም ብቻ ናቸው😑


ትላንት ላይ ሆኜ የዛሬዋን ቀን ስመኛት ነበር እኮ

  ዛሬን ማየት መድረስ እየፈለገ ያልተሳካለት አለኮ

ለሁሉም ተመስገን 🥰

Let us be grateful to God for today is our gift.❤️‍🔥


የዚ ዘመን ተማሪዎች Class ባዶ ሲሆን መሳሳም ነው ሚያቁት 🙈💋


እኔ በናንተ ጊዜ Class ማንም ከሌለ አሪፉን ወንበር ነበር ለራሴ ምቀይረው😂😭😭😭

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት አትለፉት 😁👍❤️😂
       
     #Share & #Like


እኔ ብቻ ነኝ ግን ድንገት ድሮ ያደረግኳቸዉ አሳፋሪ ነገሮች ትዝ እያሉኝ ከአእምሮዬ ጋር ምታገለዉ 🙂‍↔️


ሊያሰምጥ ጠጋ ብሎ እናቴን ትመስያለሽ ሲላት


እና ላጥባህ 🙂😂


ለመጀመሪያ ጊዜ #ወተትን ያገኘው ሰውየ ግን ምን አስቦ ነው #የላሟን_ጡት የነካካው?🤔🤔🤔


12 #ወድቀህ ወይም አቋርጠህ ልክ በዚ ሰአት ተነስተህ


#ትምህርት እንደማትሄድ ስታስበዉ ግን እንዴት አባቱ ነዉ ደስ የሚለዉ🙂

መልካም ቀን ፓሜሊያንስ አይላቪት🫶


ፈላውን 🍔በርገር እንዲጨርስ አግዤው ይኸው በደስታ ነው መሰለኝ አይኑ በእንባ ሞልቷል🥲


🌥😁 መልካም ቀን 😊🌧


How to kiss 👄💋

ካለኝ የመሳሳም ልምድ ትንሽ ላካፍላችሁ 4 Steps

1. ቦታዉ ምቹ መሆኑን ያረጋግጡ 🤙

2. በር እና መስኮት ይዝጉ 🪟

3. መብራቱን ያጥፋ 💡🥰

4 ላይ ያለዉን የመጨረሻ Step ለማወቅ ጥቁሩን ነገር ይንኩት

4. ጥግ ላይ ይቀመጡና ያልቅሱ 😭😭😭 Single 😥 ስለሆኑ ሚስሙት ነገር የሎትም💔💔💔

ድፍረታችሁ እስከዚህ ምታነቡ 🤣🤣🤣


ካንቺ የምርቀው እኮ ወድጄ አይደለም ዶክተሮች ከጣፋጭ ነገር ሁሉ ራቅ ስላሉኝ ነው😂

React😂😁👍


ስሜታዊ ሆኜ ፍቅረኛዬን ቀጥሬአት ስታረፍድብኝ ...

me. ደውዬ ........ምነው ውዴ ቆመን እየጠበቅንሽ እኮ ነው 🥹

የገባው ላይክ 😜😂


አፍቅሬሽ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ
አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ
እድሜ ላንቺ ውዴ አሁን ብር ይዣለው
አሁን ስንት ገባሽ ይኧው ልገዛሽ ነው😂


በሙሉ ልብህ አለኝ ብለህ የማታፍርበት

ለምነኸው ባዶህን የማይመልስህ
ፈጣሪ ብቻ ነው !!🤲🤲

ክፉ አይንካችሁ🤗 መልካም ቀን⛅️


ᴄʜᴇᴇʀs

ቅዳሜና እሁድ እንደ 1 ቀን ለሮጠብን


አንቺ ከ ሀብታም ቤተሰብ ላትመጪ ትችያለሽ ሀብታም ቤተሰብ ያላቸው ልጆች ግን ካንቺ መምጣት አለባቸው🙂‍↕️

So work hard to be rich


አንድ ባለስልጣን አማኑኤል ሆስፒታልን እየጎበኙ ወደአንድ ታማሚ ጠጋ ብለው
"ወደዚህ እንዴት ልትመጣ ቻልክ ማለቴ የህመምህ መንስኤ ምንድነው?''ብለው ይጠይቁታል

                     ታማሚውም ...
'' ጌታዬ ይሄ ሁሉ መዓት የወረደብኝ አንዲት መናጢ ሴት ካገባሁ በኋላ ነው ...ይኸውሎት ነገሩ እንዲህ ነው አንዲት አግብታ የፈታችና ቆንጆ ሴት ልጅ ያለቻትን ወይዘሮ አገባለሁ☺️ እናም ይህቺ ቆንጆ ልጅ የእንጀራ ልጄ ሆነች 😌...ከዛ ወላጅ አባቴ ከእለታት አንድ ቀን ሊጎበኘን መጣ ከዛም በዚህች ቆንጆ ልጅ ፍቅር ይከንፍና በግድ ያገባታል 🥺ስለዚህ የእንጀራ ልጄ የእንጀራ እናቴ ሆነች ማለት ነው በጊዜ ሂደት ባለቤቴ አንድ ወንድ ልጅ ወለደችልኝ ደስም አለኝ ☺️...በመሆኑም የኔ ልጅ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ ለአባቴ ደግሞ ዋርሳ ሆነ ማለት ነው ምክንያቱም አባቴ የእንጀራ ልጄን አግብቷልና 😭...እና እንደነገርኮት የእንጀራ ልጄ አባቴን ስታገባ እሷ በመጀመሪያ የእንጀራ እናቴ ሆነች በኋላ ላይ ደግሞ ወንዱ ልጄ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ እርሱ ደግሞ በተዘዋዋሪ አጎቴ ሆኖ እርፍ!🤔...ሚስቴ ደግሞ የእንጀራ እናቴ እናት ስለሆነች የእንጀራ አያቴ ሆና እርፍ!🤔
....የእንጀራ እናቴ የእንጀራ ልጄ መሆኗን አትርሳ። እንዲሁም የራሴ የገዛ ሚስቴም የእንጀራ ልጅ ልጅ መሆኔንም አትዘንጋ😌 ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔን የገረመኝ የእንጀራ አያቴን ስላገባሁ ለሚስቴ የእንጀራ የልጅ ልጇ እና ባሏ ብቻ ሳልሆን የራሴም አያት መሆኔ ነው🙂


...
ወደዚህ  ሆስፒታል አብጄ የመጣሁበት ምክንያቴም ይሄው ነው!!'

@fetachat9


የሰው ልጅ ስለ ሞት አንዳች ነገር ቢያውቅ ኖሮ 👐

በመነሳቱ celebration ያረግ ነበር 👌

መልካም ቀን🫰

20 last posts shown.

2 636

subscribers
Channel statistics