❤️‍🔥 ፍላጎቶችህ📝


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🎀 welcome to ❤️‍🔥 ፍላጎቶችህ📝
❤️‍🩹ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 💔
┊  ✿ 🚬
❀ 🖤                               
╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣
☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥bro heart🥺͓͓͓̽̽̽͟͞

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: 𝐁𝐚𝐧𝐝𝐚𝐠𝐞🩹 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬📜
"ሕይወት ማለት ያለፈውን መጸጸት ሳይሆን፣ የአሁኑን መኖር እና ለወደፊቱ ተስፋ ማድረግ ነው።"
"ትልቁ የሕይወት ትምህርት ከስህተቶችህ መማር እና እንደገና ለመሞከር ድፍረት ማግኘት ነው።"
"ሕይወት እንደ ጀልባ ናት፤ ማዕበሉን መቆጣጠር ባትችልም፣ መቅዘፊያህን ግን ትችላለህ።"

"እውነተኛው የሕይወት ስኬት በገንዘብ ብዛት ሳይሆን በልብህ ውስጥ ባለው ሰላም ነው።"
"ሕይወት አጭር ናት፤ ስለዚህ የምትወደውን አድርግ፣ የምታምንበትን ተናገር፣ እና የምትወዳቸውን ሰዎች ውደድ።"
"የሕይወት ውበት በታላላቅ ነገሮች ብቻ ሳይሆን በትንንሽ እና ቀላል ደስታዎችም ውስጥ ነው።"

ፈተናዎች የሕይወት አካል ናቸው፤ ያጠነክሩሃል እንጂ ሊሰበሩህ አይገባም።"
"የሕይወት ትልቁ ስጦታ እድል ነው፤ ይህን እድል በአግባቡ ተጠቀምበት።"
"ደስታ የጉዞ እንጂ የመድረሻ ነጥብ አይደለም!


🖤ከሁሉም ነገር መራቅህ
ስለራስህ ቆም ብለህ እንድታስብ ያደርግሀል እንጅ
ብቸኛ አያደርግህም!

🆁🅴🅰🅲🆃 🅵🅰🅼👍🔥😍


ነገ ማለትም ጳጉሜ 2/2017 ታላቅ የጨረቃ ግርዶሽ ይታያል ተዘጋጅታቹሀል?



ግን ነገ ማታ ዳመና ሆኖ እንደማያመልጠን ተስፋ እናደርጋለን!😭


ከ 1:30 እስከ 4:00 አካባቢ!


🖤በእርሳስ ጫፍ ላይ እንጂ በህይወትህ ጫፍ ላይ ላጲስ የለም ስለዚህ ተጠንቃቅችሁ ፃፉ ፤ ስህተት ከሰራችሁም ደሞ ስህተታችሁን ለማረም እና ያንን ስህተት ደግማችሁ ላለመስራት ሞክሩ 🔥🔥🔥

🆁🅴🅰🅲🆃 🔥❤👍🏽




ግብጽ 🇪🇬 2-0 ኢትዮጵያ🇪🇹

41' ሞ ሳላህ
45+2' ማርሙሽ


ያሳዝናል.......😭🔥


🔥 ግብፅ VS ኢትዮጵያ😍
ማን ያሸንፋል በ 🆁🅴🅰🅲🆃 🅵🅰🅼👍


🖤ሌላው ቢቀር እንኳን Daily post እንድናደርግ በየ ፖስቶቻችን ስር react አድርጉ ቢያንስ እሱ ሞራል ይሆነናል መልካም ቀን  ❤️‍🩹🙏




አንድሪው ቴት በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ፦

" ጨለማ ውስጥ ቁጭ ብለህ ስለ ጭለማው መጠንከር ብታወራ ምንም የለውጥ የለውም ፤ ነገርግን ብርሃን የምታገኝበትን መንገድ ብትፈልግ ግን ጭለማውን ማሸነፍ ትችላለህ።"

" ችግር ውስጥ ሆነ ስለችግርህ ግዝፈት ማውራት መፍትሄ አይሆንም ፤ ነገርግን ከችግሩ ይልቅ መፍትሄው ላይ ማተኮር ለአንተ ትልቅ ለውጥ ይሆንልሃል ።" ሲል ተናግሯል ።

ኧረ 🆁🅴🅰🅲🆃 guys 💯🔥👍🙏


መሀመድ አሊ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ ፦

" ለሰዎች ደካማ ጎንህን መናገር ማለት በሻርክ ፊት ቆመህ ራስህን በቢላ እንደማድማት ነው ፤ ሻርክ ደም ሲያይ ይበላሃል ፤ ስለዚህ ደካማ ጎንህን ስትናገር በቀላሉ ጠላቶችህ ያሸንፉሃል ።" ሲል ተናግሯል ።

የተስማማ ! ❤🔥💯


Forward from: 𝐁𝐚𝐧𝐝𝐚𝐠𝐞🩹 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬📜
𝗧𝗮𝗱𝗼𝘄 𝗵𝗮𝗿𝗱 𝗺𝘂𝘀𝗶𝗰 𝗺𝘆🤩🥰


Forward from: 𝐁𝐚𝐧𝐝𝐚𝐠𝐞🩹 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐠𝐡𝐭𝐬📜
ከዚህ በኃላ እንደ በፊቱ በቋሚነት የፍቅር,breakup,እና የህይወት ጥቅሶች ስለምንለቅ react,share,like,እንዲሁም star እየላካችሁ አበረታቱን ቤተሰብ🙏




ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ 
እንኳን ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል #መውሊድ በሠላም አደረሳችሁ

በዓሉ በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር እና በማካፈል የሚያሳልፉት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!

መልካም የመውሊድ በዓልይሁንላችሁ!!!
🤞🤞🤞


የሰዎችን ልብ ከፍተን የማየት ዕድሉን ብናገኝ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ከባድ ህመም አለው
ዝም ማለት አለመታመምን አይገልፅም🥀
እባካችሁ እንተሳሰብ🙂


በዛ በበጋ  በዛ በሙቀት እጮኛ ጠፍቶ
ፍለጋ መሸበትና ሰው ቤት ገባ🌃
ልጅቷ አያት ተከናንባ
ወደደችው ወደዳት👩‍❤️‍👨
ይዟት ጠፋ በለሊቱ🏃🏃‍♀

.............
ሁልሽም በዜማ ነዋ ያነበብሽዉ😇😁




🖤ዝምታችንን እንደ #ሞኝነት ቆጥራችሁ የምትቀልዱብን ሰወች
የዛሬ ምናምን አመት እንገናኝ..😂👍


just hug me

and say
that everything will be fine with us.
that you will always be near.
that you won't go anywhere.🫂❤️

20 last posts shown.

115

subscribers
Channel statistics