ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🖤


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


፡ እኔ እምኖረው በራሴ ህግ ነው…ከፍታን አልፈልግም ዝቅታንም አልፈራም 🤎
✍🏽 ደብዳቤዎች 🖤
✍🏽 ግጥሞች 🖤
✍🏽 ወጐች 🖤
✍🏽 መጣጥፎች 🖤
✍🏽 አባባሎች ይቀርባሉ 🤎
otherchannle 👉🏽 🖤 @filimonhappy 🖤
Cross 👉🏽 🥀 @itsmehappy 🥀
እግዛብሔር እምትወዱትን ህይወት ይስጣቹ :(

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


፡ የፊሊሞን ደብዳቤ ♥️
( ከወደቁት ወረቀቶች ከአንዱ )

በሰዋች መንጋ ተከብቤም ሰው ይናፍቀኝ ነበር…ነገ በጣም እሩቅ ነው…ማሰብ እራሱ ያደክማል…

🖤 @filimon6 🖤
@itsmefilimon 🥀


:)
ከእለታት አንዱን ቀን…🖤

ስለ እኔ የሰማሻቸው አብዛኞቹ እውነት ናቸው…ሁሌም ልክ መሆን የለም…ብዙዋቻችን ይሁዳን እሚጠሉ ይሁዳዋች ነን…🤎

🖤 @filimon6 🖤
🍃 @itsmehappy 🍀


: እምንወደውን ሰው ከፈተና እንጠብቀዋለን እንጂ እኛ አንፈትነውም…

🖤 @filimon6 🖤


:
ከእንግዲህም እኔ እንዲ አደለሁም ማለት አልፈልግም…ውሸታም ነህ፣ ሀጥያተኛ ነህ፣አስመሳይ ነህ እና የፈለግሺውን ማለት ትቻያለሽ …እንደፈለግሺውም ማሰብ ትችያለሽ…

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🖤 @filimon6 🖤


፡) የመፃተኛው ሰው ደብዳቤ…ላወራቸው እምፈልጋቸውን ከጐኔ ሳጣ…አሉኝ እምላቸው ሳይኖሩ ሲቀሩ…እማምናቸው ሲርቁኝ…ከጐኔም ሁሉንም ሳጣ…ሁሌም ዞር ብዬ ሳይ ግን እማ እናቴ አንቺን አላጣሽም…🤎



🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


:)
እምንሄደው እስከምንደርስ ብቻ ነው ከዛ የፈለግነውን ስናገኝ እንቆማለን…አሁን ላይአንቺ እምትፈልጊውን ሳይሆን የተሰጠሽን ይዘሽ ቆመሻል…ስለዛም ደሞ ማንም ሊወቅስሽ አይችልም እኔም ብሆን…

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ ብቻ ምን አለፋሽ…ይሄ ልቤ ደሞ ሰውን ይወዳል…የመቀየምን ጥግ አያውቅበትም…ጭራሽ አንቺ ላይ እማ እማይታሰብ ነው…


🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


Once i care i don't leave, once I live I don't care.

🖤 @filimon6 🖤


: ፊሊሞን ፋሽን 🛍🖤
🧤 FILIMON FASHION 🧣
የተለያዩ የወንድ እና የሴት አልባሳት 🛍
የcouples ልብሶች 👗👖
ሱሪዎች 👖
ቲሸርቶች 👚
ቁምጣዎች 🩳
ጫማዎች 👠🥾👟
ሸሚዞች 👔
ኮፍያዎች 🧢

👒 @filimonfashion 👒
👚 @filimonfashion 👚
👕 @filimonfashion 👖


: እኔ ግን ማን ነኝ ?

ሁሉም ሄደዎል ሁሉም የነበረ እንጂ ያለ አሁን ላይ የለም…እኔም ሄጃለው መንገዴን ስቼ አላማዬን እረስቼ በሀሰት መንገድ ሄጃለው…ጥሩውን በሀሰት መልሻለው…🤎

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmefilimon 🥀


፡ ሰምተሺኝ ግን ታውቂያለሽ?…ምንስ እንደሚሰማኝ ለመረዳት ሞክረሽ ታውቂያለሽ?…ያው እኔም ለማስረዳት ብዙ ጊዜ እጀምራለው…ከዛም በቀልዶችሽ እና በጨዋታዎችሽ ታስረሺኛለሽ…ስቄም ብቻ እመለሳለው ።

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀



ደብተሬን ስገልጠው…ለእስዋ የተፀፈ ደብዳቤ ቁጥር 856 ይላል…መቼ እንደፃፍኩት በርግጥ እላውቅም…ግን ዛሬ ላነብልሽ ወደድኩ…🤎


🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ ቅድም አንዷ ጓደኛዬ በጭዎታችን መሀል… " ፊላ ነገ እንደምትሞት ቢነገርህ ግን ምን ታደርጋለህ?…"ብላ ጠየቀቺኝ…ለምን እንደሆነ አላቅም የራስዎን ጥያቂዎች እኔን መጠየቅ ደስ ይላታል…እኔም እመልስላት ጀመር…

" የተነገረኝ ሰዕት ቀጥታ ቤት እሄዳለው…እናቴ ጋር…እርሷንም እያወራሁ እንደምወዳት እየነገርኳት ቡናም እየጠጠሁ ሞትን እጠብቀዎለው…"

ዝም ብላ ነው እንጂ እኮ ምን እንደምመልስላት እኮ ታውቀው ነበር…🤎

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ ፍቅር ከእውነት ይበልጣል…የዛሬዋን ፀሐይ የሚሞቅ የለም…እግዛብሔር ከወደቃቹበት ያንሳቹ…🤎


🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


፡ የፊሊሞን ደብዳቤዋች …🤎

እነዛ ቀናቶች እኮ አልፈዋል…እማያልፉ እሚመስሉት…ነገ የሌላቸው እሚመስሉት ቀናቶች ተከናንበው ሄደዋል…



🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


: ብዙዎች እሚመጡት ለመሄድ ነው…እብረውህ እሚቀሩት ጥቂቶች ናቸው…ተዘጋጅ !

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy🥀


፡ ያለፈውን አለፈነዋል…ሰለሚመጣው ደሞ እግዛብሔር ያውቃል…🤎

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


ወዳጄ ከአፍህ ተመሰግን እምትለው ቃል እንዳጠፋ……🙏🏽


፡ አንቺስ ስታስቢው…🤎

ማን የፁድቁን ህይወት በዓለማዊ መለወጥን ይፈልጋል?…ማንስ የወደደው ላይ መጨከን ይፈልጋል?……ማንስ ከሚወደው ማረቅን ይሻል?…

የምርማ አስቢው እስቲ…

ማን መሞትን ከመኖር በላይ ይመኛል?…ማንስ በራሱ ላይ ያለምክንያት ተስፋ ይቆርጣል?…ማንስ በቸኝነትን ይመርጣል?…

አንቺ መልሱ ከጠፋሽ እኔ ልንገርሽ…አንዳንዴ ህይወት አንድ ብቻ ምርጫ ይኖራታል…አንድ የግድ እንድንመርጥ ታስገድደናለች……ያኔም ጨፍነን እንመርጣለን…ያ ምርጫም ህይወታችንን ሌላ መልክ እንዲኖር ያደርገዎል…። 🤎

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀


:)
…ችግር የለውም…

ችግር የለውም ስልሽ ችግር ስለሌለው አደለም…አንቺ ከችግሩ ስለምትበልጪ እንጂ…

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙 ሀና

🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmefilimon 🥀

20 last posts shown.

3 272

subscribers
Channel statistics