#DOGS_CLAIM_UPDATE
Toncoin ለ gas fee መክፈል ቀርቷል❤
ቦቱ ላይ ያለንን $DOGS ከነገ ጀምሮ ወደ Ton keeper Claim ለማድረግ ሁለት አማራጮች እንደሚኖረን ተናግረዋል🙌
1. የተወሰነ Dogs ተጠቅመን በፍጥነት Claim ማድረግ ወይም
2. ምንም አይነት fee ሳይቆረጥብን ቀስ ብሎ እንዲደርሰን ማድረግ
Note: ለ gas fee የምንጠቀመው Dogs Claim ከምናደርገው ላይ ይሁን ወይም ዋሌታችን ውስጥ ሊኖሮ የሚገባ $DOGS ይሁን ምንም ያሉት ነገር የለም🤷♂️
እንጠብቅ.......
@cryptochat_ethiohttps://t.me/cryptochat_ethio