ፈታ zone
➫ መንገድ እያቋረጥኩኝ ጭቅጭቅ ሰምቼ ዞርኩኝ፣ አንድ እንደ ነገሩ የለበሰ ወንድ እና…… "She dress to kill" የሚባልለት አለባበስ የለበሰች የመኪና ቁልፍ እጇ ላይ የምታሽከረክር ሴት ቆመው ይጨቃጨቃሉ። እኔ እወድሃለሁ መኪና🚘 ፣ቤት🏠፣ ገንዘብ💵💶 ሞልቶ ተርፎኛል ትተኸኝ አትሂድ honey please ስሞትልህ ትለዋለች ለቅሶ በመሰለ የድምፅ ቅላፄ።
ልጁ እጇን መንጭቋት እኔ ሀብት ሳይህን ንፁ ፍቅር የሚገዛኝ ሰው ነኝ ብሎ ጥሏት ሄደ። አይኔ ማመን አልቻልኩም፣ ልጅቷ ስቅስቅ ብላ ማልቀሷን ቀጠለች፣ ማን ያውቃል ህይወቴ ሊቀየር ይሆን እንዴ ብዬ ተንደንርድሬ በጀት ፍጥነት አጠገቧ ደርሼ ልጅቷ እያባበልኩ፣ ተይው ቀረበት እኔ ንፁ ፍቅር 💜 እሰጥሻለሁ እያልኩ ማባበል ስጀምር ጆሮ በሚያደነቁር ጩኸት ከኃላዬ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
" ማነው ይሄ ደሞ ዉጣ ቀረፃ ላይ ነን የሚል ድምፅ ቆሌዬ ተገፈፈ"😭
◦ ◦ ◦ ◦ ◆ ◦ ◦ ◆ ◦ ◦ ◦ ◦
@funy_zone
@funy_zone
@funy_zone
ይ🀄️ላ🀄️ሉ በየቀኑ ይሳቁ😄😃