Forward from: 👑Ąłł Ĩň Øñ€🎵❤
ተሸነፍኩኝ በቃ
ልፋለመው አልቻልኩ የፍቅርሽን ቁጣ
ስንት ነገር አየው በፍቅርሽ የመጣ
የልቤ ላይ ንግስት ይሄው አደረኩሽ
ከእልፋ አላፍ ሴቶች አንቺን አፈቀርኩሽ
አሸነፋሽኝ በቃ አንቺ የልቤ ንግስት
ልቤን አቀረብኩኝ ለፍቅርሽ መስዋዕት
ይሄው ሆኜ አረፍኩት እኔ ያንቺ ጠበቃ
ላንቺስ እጄን ስጠው ተሸነፍኩኝ በቃ
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
~~ @NOVA_MYSPAT ~~
~~ @NOVA_MYSPAT ~~
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
any comment
@NovaNaole12
ልፋለመው አልቻልኩ የፍቅርሽን ቁጣ
ስንት ነገር አየው በፍቅርሽ የመጣ
የልቤ ላይ ንግስት ይሄው አደረኩሽ
ከእልፋ አላፍ ሴቶች አንቺን አፈቀርኩሽ
አሸነፋሽኝ በቃ አንቺ የልቤ ንግስት
ልቤን አቀረብኩኝ ለፍቅርሽ መስዋዕት
ይሄው ሆኜ አረፍኩት እኔ ያንቺ ጠበቃ
ላንቺስ እጄን ስጠው ተሸነፍኩኝ በቃ
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
~~ @NOVA_MYSPAT ~~
~~ @NOVA_MYSPAT ~~
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
any comment
@NovaNaole12