የቡና ደጋፊ ከሆንክ እነዚህን ነገሮች ለቡና ስትል መፈጸም አለብህ
😍😘😄😁😍😊😘😘😘😍
👉የቡና ማልያ ለብሰህ ሌላ የቡና ማልያ የለበሰን ካየህ ሰላም በለው ክብር አሳየው
👉ቡና ጨዋታ ሲኖረው ተሰባስበው በኮንትራት የሚሄዱ ደጋፊዎችን ስታይ አጨብጭብላቸው ሰላምታም ስጣቸው
👉የቡና ደጋፊ ሲቸገር ካየህ ለመርዳት ዝግጁ ሁን
👉የቡናን ማልያ ለብሶ የክለቡን ስም የሚያጠፋ ተግባር ሲፈጽም ካየሐው ተቃወም
👉ለሌሎች ተቃራኒ ቡድኖች ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን አሳያቸው
ከክልል ለሚመጡ ተጫዋቾችም ደጋፊዎችም አጨብጭበህ ሸኝ እንጂ አትጣላ
👉የክለባችንን ስም በጥሩ የሚያስነሱትን በገሮች በሙሉ ደግፍ
👉የቡና ደጋፊ ሆኖ ከቡና ደጋፊ ጋር መጣላት አይነፋም እንደ ድንገት ግጭት ከተፈተረ አንተ አስታርቅ
👉የቆሸሸውን ስማችንን በፍቅር እናጸዳዋለን የቡና ደጋፊ ፍቅር ይግደለኝ ብለው ከዚ በላይ እንድንበዛ አስተዋጾ አድርግ ሰዉ የቡናን ማልያ ሲያይ በፍቅር ወደኛ እንዲመጣ እንጂ እንዲሸሽ አንፈልግም ሁላችንም ፍቅር እንሁን
💓የምትስማሙ በሙላ ይሄንን ጽሁፍ ለሁሉም የቡና ደጋፊ እንዲያነበው አድርጉ
ወደ ፍቅር ጉዞ ቡናን ይዞ 🏃♀🏃💃
እምር በቡንዬ ፍቅር
✍#እሳቱ_ሰ
👉
@bunazarada❤️ይሄን ካደረክ አንተ አራዳ ደጋፊ ነው