የመጀመሪያዬ ነሽ❤️❤️❤️
የመጀመሪያዬ ነሽ ፍቅርን ሀ ያልኩብሸሸ
የፍቅርን ዝማሬ በልቤ ያሰማሽ
ኧረምን ልበልሽ እንዴትስ ልግለፅሽ
በፍቅርሽ አብጄ ልመጣ ነዉ ደጅሽ
ያኔ እንደቀላሉ ሰላም እንዳላልኩሽ
ልቤ አፍቅሮሻል አፍቅሪዉ እባክሽ
ምንም ባላቅሽም አይንሽንም ባላይ
አንቺንነዉ ምስለዉ ሁሌ በልቤላይ
አታስቢ ዉዴ
እኖራለዉ በህይወት አልሞትም
በፍቅር
አንቺ ትኖሪያለሽ ልቤ ዉስጥ
በክብር
ኦ ማነሽ እያልኩኝ ሀገሩን ዞሪያለዉ
የፍቅሬንም ንግስት በልቤ
አጊንቻለዉ
አንዳንዴ ግን ዉዴ ዝምብዬ
ሳስበዉ
የኔና ያንቺን ጥምረት እግዜሩ ነዉ
ያዘዘዉ
በፍቅርሽ ወድቄ በምብርክክ
ያስኬድሺኝ
የመጀመሪያዬ ነሽ ልቤን የሰረቅሺኝ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍
@Babaqun
@gevsqun
የመጀመሪያዬ ነሽ ፍቅርን ሀ ያልኩብሸሸ
የፍቅርን ዝማሬ በልቤ ያሰማሽ
ኧረምን ልበልሽ እንዴትስ ልግለፅሽ
በፍቅርሽ አብጄ ልመጣ ነዉ ደጅሽ
ያኔ እንደቀላሉ ሰላም እንዳላልኩሽ
ልቤ አፍቅሮሻል አፍቅሪዉ እባክሽ
ምንም ባላቅሽም አይንሽንም ባላይ
አንቺንነዉ ምስለዉ ሁሌ በልቤላይ
አታስቢ ዉዴ
እኖራለዉ በህይወት አልሞትም
በፍቅር
አንቺ ትኖሪያለሽ ልቤ ዉስጥ
በክብር
ኦ ማነሽ እያልኩኝ ሀገሩን ዞሪያለዉ
የፍቅሬንም ንግስት በልቤ
አጊንቻለዉ
አንዳንዴ ግን ዉዴ ዝምብዬ
ሳስበዉ
የኔና ያንቺን ጥምረት እግዜሩ ነዉ
ያዘዘዉ
በፍቅርሽ ወድቄ በምብርክክ
ያስኬድሺኝ
የመጀመሪያዬ ነሽ ልቤን የሰረቅሺኝ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍
@Babaqun
@gevsqun