ምክንያቱም አንዳንዴ ማወቅ ብዙ ነገሮችን በአመክንዮ ለማየት የሚደረግ ጥረት ቢሆንም ያን ጥረት ማድረግ ደግሞ ደስታ የተባለ የሂወትን ፍሬ በገዛ ፍቃድ መሬት ላይ በትኖ ለመልቀም እንደመታተር ተደርጎ ይወሰዳል።ነገሮችን ላፍታም ያህል ቆሞ ብለን ካስተዋልናቸው ደግሞ አለም ላይ ደስታን ከሚፈጥሩ ቁልፍ ነገሮች መካከል አለማወቅ ግንባር ቀደሙ ነው። የማወቅ ጉዞ ባያበቃም ሽንፈትን መቀበል ድል እንደመደገስ ይቆጠራል። ከዚ ሁሉ ውጥረት ከባዱ ግን አውቆ አለማወቅ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም !።
#ውብ_አሁን
#ውብ_ምሽት
🔻@Sleenee🦋••✨♥️
_________________________
Please Subscribe Our official YouTube Channel👇🏾👇🏾👇🏾
https://www.youtube.com/channel/UCMbh9oQ5CFYjpffhTzEp4ig
#ውብ_አሁን
#ውብ_ምሽት
🔻@Sleenee🦋••✨♥️
_________________________
Please Subscribe Our official YouTube Channel👇🏾👇🏾👇🏾
https://www.youtube.com/channel/UCMbh9oQ5CFYjpffhTzEp4ig