የተደበቀ ደስታ አለ። ግን ለመውጣት የኔን ኢስቲጝፋር ይጠብቃል። ኃጥያት ብዙ መልካም ነገሮችን ይደብቃል ግን በዋናነት የመኖርን ደስታ ሲሸፍንብን ይኖራል። በኢስቲጝፋር እንግለጠው። ምህረትን እንጠይቅ!
መልካም ቀን
@gudayachin_new
«መኖራችን ካልቀረ የላቀ ኑሮ እንምረጥ»
መልካም ቀን
@gudayachin_new