ጠልሓ ቢን ዐውፍ ቸር ነበር። እጅግ በጣም ቸር። አንድ ቀን ባለቤቱ እንዲህ አለችው
“ከወንድሞችህ የበለጠ የመጨረሻ እርኩስ የሆኑ ሰዎችን አላየሁም።”
“ለምን እንደዚህ አልሽ” አላት
“ገንዘብ ሲኖርህ ይጣበቁብሃል፣ ምንም ከሌለህ ግን ጭራሽ አይጠጉህም።” አለችው
“ወላሂ… ይህ የመልካም ስብዕናቸው ውጤት ነው። ለነርሱ መስጠት በምንችልበት ጊዜ ወደኛ ይመጣሉ… ሀቃቸውን መወጣት በማንችልበት ጊዜ ደግሞ ለራሳችን ይተውናል።” አላት።
ልብህ ንፁህ ይሁን። ነገሮችን ሁሉ በመልካም መልካቸው ለማስተናገድ ሞክር። አዕምሮህ ሰላም እንዲሆንም ከፈለግህ ሁሉንም ነገር አትፈልፍል። ሁሉንም ምክንያት ልወቅ አትበል። ሰላም ትሆናለህ።
©️
t.me/gudayachin_new