Gumaa Oromtichaa


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ
1984 በግንደበረት ከተማ የአንድ ፖሊስ ጣቢያ ምርመራ ክፍል ሀላፊ በነበረበት ዘመን "ኦነግ ውስጥ ልጅ አለሽ፣ባልሽ የኦነግ ሰራዊት ነው በማለት ሰቆቃ ሲፈጽምባቸው የነበሩ ሰዎች ከነ ምስላቸው ዛሬ ድረስ መረጃው በእጄ አለ።

የሚያሸማቅቀው የሰው ልጅ እንዴት ሰላሳ አመት ሙሉ ህይወት ሲያጠፋ ደማችንን ሲያፈስ ኖሮ በሰላም እንቅልፍ ይተኛል?

(16ቱን የከረዩ ገዳ አባቶችንም እንዲገደሉ ትእዛዝ የሰጠው ይህ ሰው ነው)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በመጨረሻም....
ኦህዴድ በኦህዴድ ላይ መሰከረች
"የከረዩ ገዳ አባቶችን የገደለው ኦነግ ሳይሆን በኦሮሚያ ፖሊሶች ሲሆን ትእዛዙ የተሰጠውም በኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ ነው" ሀንጋሳ


ኦህዴዱ ሀንጋሳ ኢብራሂም አሁን Live እያስተላለፈው ከነበረው መካከል....

"የ ገዳ ስርአታቸውን እየፈጸሙ ባሉበት የተገደሉት የከረዩ ማህበረሰብ አባላት የተገደሉት እንደተባለው በሸኔ ሳይሆን በራሳችን በኦሮሚያ ፖሊስ ነው። ይህን ሁሉ ከፈጸሙ ቦሀላም "የኦሮሚያ ፖሊስ ነው የፈጸመው ያስባለው ሌሎች በህይወት መትረፋቸው ነው። እንደዛ መደረግ አልነበረበትም። ለምስክርነት መትረፍ አልነበረባቸውም" በማለት እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ ነው። ከገደሏቸው ውጭ ካሰሯቸው ውስጥ በመደብደብ ብዛት የገደሉትን ሰው አስከሬን እስኪሸት ለአምስት ቀን አስቀምጠውት ነበር። ለዚህ ሁሉ ትእዛዝ
ሰጪው ደግሞ የኦሮሚያ ፖሊስ አዛዥ አራርሳ መርዳሳ ነው"


ራሳቸው ያዋቀሯቸውን ሀይሎች አስታጥቀው ስቢሉን ማህበረሰብ እያስገደሉ ያሉት በኦህዴድ ውስጥ ያሉ የራሳቸው የኦህዴድ ባለስልጠኖች እንደሆኑ ሀንጋሳ ኢብራሂም እየቀባጠረ ነው።

"ፍየሌን የበላ ያስለፈልፈዋል" ብሏል አብዲ ኢሌ


ካልተሳሳትኩ 2016 ይመስለኛል።የአማራ ክልል መንግስት ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ስላሉ ብሄር ብሄረሰቦች ባህል አኗኗር ዘፈኖች፣ አለባበስ ምግቦች እና የተለያዩ ክልሉን የሚወክሉ እሴቶች በመጽሀፍ መልክ እንዲጻፍ ዳጎስ ያለ ብር ተመድቦለት ክልሉ አለኝ የሚላቸው የታሪክ ሰዎች የተሳተፉበት መጽሀፉ በብዙ ድካም ተጠናቆ ለግምገማ ይቀርባል ቅማንት፣ ኽምራ፣ አዊ፣ ፈላሻ፣ ወይጦ፣ኦሮሞ፣ ሽናሻ፣ ኩንፈል፣ ካይላ፣ ጋፋት፣ ወዘተ... ዘፈን አለባበስ አኗኗራቸው ሳይቀር ተጠቅሷል። ገምጋሚዎቹ ግን ባዩት ነገር ተደናግጠዋል።
ሲል ለዚህ ተብሎ የወጣው ዳጎስ ያለ ገንዘብን ውሀ በልቶት ቀረ። መጽሀፉም እንዳይታተም ተወሰነበት። ምክንያቱም ከመካከላቸው የ"አማራ" አልነበረበትም። ራሱን አማራ እያለ የሚጠራው አካል የራሱ ባህል አድርጎ ሲገሰልባቸው (ሲሸልል) የኖረው በነዚህ ብሄሮች እሴት ነበርና።


ምስራቅ አርሲ ሙኔሳ ወረዳ ላይ PP ያሰማራቸው የታጠቁ ሀይሎች ጉጂቻ ቀበሌ ልዩ ስሙ ከለቻ መንደር ላይ "ባለቤቶቻቹ ጫካ ገብተዋል፣ልጅሽ ሸኔ ሆኖ መንግስትን እየወጋ ነው" በማለት ሰላማዊ መንደሮችን በመውረር መንደሩን ፣ መኖሪያ ቤቶች፣ሰብሉን፣ የህብረተሰቡን ንብረት በምትመለከቱት መልክ በእሳት በማቃጠል አቅመ ደካማ እናቶችን፣ የሚያጠቡ እናቶችን ሳይቀር ከነ  ልጆቻቸው ሰብስበው የወሰዷቸው ሲሆን እሽካሁንዋ ደቂቃ ወዴት እንዳደረሷቸውም አይታወቅም።


ትምክህተኝነት ለምን ከአማራነት ጋር ይያያዛል?
.
አማራ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው ሁሉም ስለ ጭፍን አነድነት ሲሰብክ መስማት በጣም የተለመደና የሚጠበቅ ነው፡፡ አብዛኛው አማራ ብትጠይቁት ስለ ብሄር ብሄረሰቦች መብት በጭራሽ መስማትም ሆነ ማሰብ አይፈልግም፡፡ በደምሳሳው “አንድነት አንድነት” ሲል ትሰሙታላችሁ፡፡

እውነታው  እነሆ...

አማራው ቀደም ሲል የነበረውን ማንነት እያጠፋ አማራ በመሆኑ አሁን ላይ የብሔር ብሔረሰብ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ሲሰጠው “እኔ ማን ነኝ?” ወደሚል ትንታኔ ሲገባና ወደቀደመ ማንነቱ ተመልሶ ማሰብ ሲጀምር ከዚህ በፊት የነበረው ማንነት ትምክህተኛው (እራሱ) ሲያንቋሽሸው የነበረው ይሆንበታል፡፡ ማለትም አሁን አማራ የሆኑት የቀደሙ የአገው ሕዝቦት (ቅማንት፣ ኽምራ፣ አዊ)፣ ፈላሻ፣ወይጦ፣ ሽናሻ፣ ኩንፈል፣ ካይላ፣ ጋፋት፣ ወዘተ ነበሩ፡፡ እነዚህ ህዝቦች ደግሞ በትምክህተኛው ልዩ ልዩ የውርደትና የታናሽነት ስያሜ ተለጥፎባቸው የቆዩ ህዝቦች ናቸው፡፡
.
ለምሳሌ ቅማንቱን ጅራት ያለው፣ከእንጨት ፍሬ የተገኘ፣ የእሬት ዘር፣ ወዘተ ሲሉት ወይጦውን ደግሞ የበከተ የሚበላ፣ ሰው መሳይ ግን ሰውያልሆነ ፍጡር ያደርጉታል፡፡ በተመሳሳይ አገውን ዘጠኝ ልብ እንዳለውና ከሰው ጋር (ከአማራው ጋር) ሲነጋገር በአንደኛው ልቡ ብቻ እንደሚጠቀም ያሙታል፤ ያስወሩበታል፡፡ ኦሮሞውንም ከማይረባ ነገር ጋር ያመሳስሉታል፡፡ እንዲህ እንዲህ በማድረግ አማራ የማድረግ ስራቸውን ሲሰሩ ቆዩ፡፡ ለአማራነትም ትልቅ ክብር ሰጡት፡፡ እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸውና ሌሎች ብሔረ ብሔረሰቦች አማራነትን እያወደሱ በራሳቸው ማንነት እንዲሸማቀቁ ተደረጉ፡፡ በተለይ ደግሞ በቅርብ አማራነትን የተቀበሉ ወይም አማራ የሆኑ የተገፋው ብሄረሰብ አባላት በትክክል
አማራነታቸውን ለማሳየትና ለማሰመስከር ሌሎች ያልተቀየሩ የራሳቸው ብሔር አባላትን አጥብቀው በማንቋሸሽ በመካከላቸው ትልቅ ድንበር ፈጠሩ፡፡ ልክ እንደዛሬዎቹ የደምቢያ አማራዎችና የአካባቢዊ ቅማንት ሕዝቦች ማለት ነው፡፡

ደንቢያ ቀደም ሲል ሙሉ በሙሉ ቅማንት የነበረ ሲሆን ከላይ በገለጽኩት መንገድ ማንነቱን ወደ አማራ በመለወጥ ከቀደሙ ወንድሞቹ (ቅማንቶች) ጋር ተጣላ፡፡
በመቀጠልም ራሱን ከቅማንት ለመለየትና በፍጹም አማራ መሆኑን ለማሳየት ባልተቀየረው የቅማንት ሕዝብ ላይ ልዩ ልዩ የስድብና ውርደት መጠሪያ ስሞችን ሰጡት፡፡ማለትም ጅራት አበቀሉለት፣ ጆሮ ቀጠሉለት፣ ከሰው ተራ አውጥተው ከእንጨት አዛመዱትና ራሳቸውን አፀደቁ፡፡ በዚህም አዲስ እየተስፋፋ ለነበረው የአማራነት ስልጣኔ ታማኝነታቸውን አሳዩ፡፡ በመሆኑም የአማራነት የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው፡፡

ነገር ግን ይህን ድርጊት ሲያከናውኑ እራሳቸውን እያጠፉ እንደሆነ አልተገነዘቡም ነበር፡፡ እንደ ሞኙ በሬ ሳሩን ብቻ እያዩ ገደል ገቡ፡፡ የራሳቸው መኩሪያ የሚሆነውን ክብራቸውን ጣሉት፡፡ እውነተኛ ማንነታቸውን ናቁት፡፡ እንቁውን ረገጡት፡፡ በምትኩ በመዳብ አጌጡ፡፡ በዚህም አላቆሙም እነሱ ጠፍተው ሌላውን ብዙ ሕዝብ አጠፉት፡፡ ከእነሱ የድንቁርና ጎራ አሰለፉት፡፡ በክርስትና ስም ነገዱበት፡፡ አማራ ካልሆንክ ክርስቲያን አትሆንም አሉት፡፡ ክርስትናን በአማርኛና እነሱ በፈለጉት ቋንቋ ብቻ አስኬዱት፡፡ ይህንም ማድረጋቸው ለክርስትናው አስበው ሳይሆን አዲስ የፈጠሩትን የውሸት ማንነታቸውን ለማስፋፋት ብቻ ነበር፡፡

እንደሚታወቀው አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶእ ለሐዋርያት 71 ቋንቋዎችን ሰጥቶ በነዚህ ቋንቋዎች ዓለምን ዞራችሁ ስበኩ አላቸው፡፡ ምክንያቱም ሰዎች ሐይማኖትን በራሳቸው አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ቢማሩትና ቢጠቀሙበት የበለጠ የኔነት ስሜት ያዳብራሉ፤ ሐይማኖቱም በትክክል ይሰበካል፤ ወደ ክርስቶስ መንግስት የሚገባው ዜጋም እጅግ በጣም ይበዛል፡፡ እነዚህ አማራነትን የሰበኩበት ሰዎች ግን ይህን ባለማድረጋቸው ብዙ ሰዎች ሐይማኖቱን ተቀበሉት እንጅ ወንጌልን በትክክል አልተረዱትም፡፡ ለዚህ ተጠያቂው ደግሞ በሐይማኖቱ ስም አማራነትን ያስፋፉበት አጥፍቶ ጠፊዎች ናቸው፡፡ አንድ ሰው ክርስትናን ለመቀበል ቅማንትነቱን ማጣት የለበትም፡፡ ልክ ግብጻዊያን ክርስቲያኖች እምነቱን ሲቀበሉ እስራኤላዊ መሆን ወይም ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ የነበረውን ብሔር መቀበል አላስፈለጋቸውም፡፡ አረብ እንደሆኑ ክርስቲያኖች ሆኑ፡፡ ሐዋርያውም አረብኛን አቀላጥፎ ይናገር ነበር፡፡ የህንድ ክርስቲያኖችም እንዲሁ፡፡

እዚህ ላይ ልብ እንድትሉ የምፈልገው ነገር ቢኖር ክርስትናን እየነቀፍኩ እንዳልሆነ ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ክርስትናን የሰበኩበት መንገድ ትክክል እንዳልነበር ለማሳየት እንጂ፡፡ ሰዎች ወደውና ፈቅደሙ ይቀበሉታን እንጂ ተገደው ወይም ተሸማቀው አይቀበሉትም፡፡ ክርስትናን ወደው ይቀበሉታል እንጂ በግድ አይጋቱትም፡፡
ክርስቶስም የነገረን “ያመነ የተጠመቀ ይድናል” ብሎ ነው፡፡ ይህንም ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ባኮስ በ34 ዓ. ም በሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ እጅ እንዴት እንደተጠመቀ በማየት መረዳት እንችላለን፡፡

እየሱስ ክርስቶስ ያላመነ ተገዶ የተጠመቀ ይድናል ብሎ አላስተማረም፡፡ ምንም እንኳን አምኖ ተጠምቆም በራሱ በኃጢያትና ርኩሰት ከእምንቱ ሊለይ እንደሚችል ብናውቅም፡፡ በመሆኑም አማራነትን ያስፋፉበት ትምክህተኞች ለራሳቸው ሐይማኖቱ አልገባቸውም ነበር ማለት ነው፡፡ ለዚህ እኮ ነው በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረውን ሰው (ቅማንቱን) ከእንጨት እንደተገኘና ጅራት እንዳለሁ አያደረጉ ሲያንቋሽሹት የኖሩት፡፡ ዛሬም በቅማንቱና በአገው በሌሎችም ላይ ያላቸው ንቀት ሲታይ የከፋ ነው፡፡ እራሱን በራሱ እንዲያስተዳድረ በፍጹም አይፈልጉም፡፡ በእኛ ካልሆነ ራስክን በራስክ አታስተዳድርም ይሉታል፡፡ ይህ የአማራነት የድንቁርና አባዜ ቅማንትንም ሆነ ሌላው እውነተኛ የሆነ የራሱ ማንነት ያለው ብሄር ወይም ብሔረሰብ መብቱ እንዲረጋገጥለት አይፈልጉም፡፡ ለእነሱ ከአማራ ውጭ ሌላው ሰው አይደልም፡፡

ለኢትዮጵያ የሚያስበው አማራው ብቻ እንደሆነ ያስባሉ፡፡ ማንነቱ ይከበር ካላችኋቸው ጠባብ የሚል ስያሜ ይሰጧችኋል፡፡ ይህ ደግሞ የሚመነጨው ለሀገሪቱ አንድነት አስበው እንዳይመስላችሁ፡፡ አንድነትን መስበክ ቢፈልጉማ የሁሉንም ሕዝቦች፣ ብሄር ብሄረሰቦች መብትና ክብር ቅድሚያ ይሠጡ ነበር፡፡ አንድነት በመከባበር ላይ ከተመሰረተ ብቻ ነው አንድነት ሊሆን የሚችለው፡፡ አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ከሆን ግን ፍጻሜው ጥፋት ይሆናል፡፡

ከላይ እንደገለጽኩት አማራው የመጣው ወይም የተገኘው ትምክህተኛው ሲያንቋሸሹት ከነበረው ሕዝብ ስለሆነ ዛሬ ላይ ከቅማንት ተቀይሮ አማራ የሆነ “ቅማንት ነኝ”  ወይም ““ቅማንት ነበርኩ” ማለት አይፈልግም፡፡ ከወይጦ፣ ከአገው፣ ከሽናሻ፣ ከፈላሻ፣ ከካይላ ወዘተ የተቀየረውም እንዲሁ፡፡ ስለዚህም ይህ ማንነታቸው እንዳይጋለጥባቸው ጭራቸውን ቆልፈው ይታገላሉ፡፡ ወደዚህ ወደቀደመው ማንነታቸው ከተመለሱ እንጠፋለን ብለው ስለሚያምኑ ማለት ነው፡፡
ስለሆነም አማራ ማለት ኢትዮጵኛ ማለት እንደሆነ ሌላ መሆን ደግም ጸረ ኢትዮጵኛ መሆን እንደሆን ይሰብኩናል፡፡ ቀደም በነበረው የጭቆና ቀንበራቸው ጠምደው ሊያርሱን ይፈልጋሉ፡፡ በትክክልም አማራ የሚባል በአንድ ወቅት በትምክህተኞች የተስፋፋ ሕዝብ እንጂ ብሔር አይደለም፡፡ በተለይ ደግሞ ከዛግወ ስርወ መንፍሥት መውደቅ በኋላ፡፡ ስለሆነም አማራ ውስጡ ቢከፈት ቀደም ብለው ማንነታቸውን የጣሉ ብሔር ብሔረሰብ ጥርቅም ነው፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው አሁን በክልሉ የሚገኙ ለዘመናት ማንነታቸውን ጠብቀው የዘለቁ ልዩ ልዩ ሕዝቦች ናቸው፡፡

7 last posts shown.

2 114

subscribers
Channel statistics