Hagere crypto & tech


Channel's geo and language: World, English


"Crypto insights, tech trends, and digital innovation—no hype, just clarity."
Buy Ads : https://telega.io/c/hagere_Crypto
Admin : @Jahnny_man

Related channels

Channel's geo and language
World, English
Statistics
Posts filter


ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከ2027 ጀምሮ በሁሉም የካናዳ መኪኖች፣ የጭነት መኪኖች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ብረት ላይ የሚጣለውን የታሪፍ መጠን ወደ 50 በመቶ ከፍ ያደርጋሉ።


Winprofx trade ማረጊያ $100 የደረሳቹ ሰዎች በዚህ መልኩ ነው withdrawaልቹ

✅በሳምንት አንዴ ነው withdraw ማረግ የሚቻለው (ቅዳሜ ወይም እሁድ ቀን ብቻ)
✅Minimum withdraw exact $50 usdt ነው ከዛ በላይ ሆነ በታች ማውጣት አችሉም
✅$200 usdt profit ብታረጉ በ4 ሳምንት አውጥታቹ ትጨርሳላቹ።

ይሄ Trade ማረጊያ Usdt ለ1 ወር ብቻ ነው የሚቆየው አሪፍ setup እየጠበቃቹ trade አርጉ።

እና አዲስ campaign ነገርም አለ


Foxigrow ብዙ ታስኮች መተዋል ገብታቹ ስሩ👍


BTC, ETH And ALTS እንደምታዩት Parabolic እየሆኑ ነው ስለዚህ በቅርቡ ትልቅ Pump ይጠበቃል። ምን ታስባላችሁ?


BTC 79,000+ 🔥


🤩ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?

የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

🌐በWEBSITE  ለማየት

🌐https://eaes.edu.et/ ✅ 
🌐https://result.neaea.gov.et
🌐https://result.eaes.et

Good luck 🤞


Guys aft ላይ swap ለማረግ ስሞክሩ 0.26 ton fee ያስፈልጋል ይላቿል ነገር ግን እንደዛ አይቆርጥም 0.01 ton ሁላ አይሞላም የሚቆርጠው fee በጣም ትንሽ ነው እኔ ብዙ ጊዜ swap አርጌ አርጊያለው በጣም ትንሽ ton fee የቆረጠብኝ👌

0.26 ton ወደ tonkeeper ላኩ ከዛ swap ካረጋችሁ በኃላ መልሳቹ ማውጣት ትችላለቹ👍

ዋጋ እየጨመረ ስለሆነ ግን አሁን swap ባታረጉ ተመራጭ ነው

ሌላው ነገር አንዳንድ account'ኦች ለማውጣት verify እየጠየቃቸው ነው እና verify አደራረጉ ደሞ ትንሽ ከባድ ነው አልዋሻቹም id photo አንስቶ በመላክ አይደለም የነዚህ video ነው የምሰሩት እና approval'ም ይቆያል

እስኪ ማታ ላይ መፍትሄ ካለ አሳውቃቿለው🤝


Usdt መሸጥ የምፈልጉ እየገዛሁ ነው

Rate አስተካክያለው👍

Dm ፥ @Jahnny_man


$ATF Token 🔥

✅Per Refer 100 ATF ~ 0.16$
✅Min Withdraw 500 ATF


በአንድ ሰው 0.166$

600 AFT = $1👌

http://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=5695446227

🔗Share ፥ @Hagere_crypto
🔗Share ፥ @Hagere_crypto


Bitcoin 77k🔼🔼

Bull Run?


የፋንተም (Phantom) ዋሌት መስከረም 24 (September 24) ጀምሮ ለሱኢ ($SUI) ኔትወርክ የሚሰጠውን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አስታወቀ።

ተጠቃሚዎች ከዚህ ቀን በፊት ሀብታቸውን (assets) ወደ ሌላ ዋሌት እንዲያዛውሩ ወይም እንዲቀይሩ (swap) በጥብቅ የተመከሩ ሲሆን፣ የዝውውር ሂደቱን ለማቃለል የግብይት ክፍያዎች (transaction fees) ሙሉ በሙሉ ተነስተዋል።


በColdcard ሃርድዌር ዋሌት (hardware wallet) ላይ በነበረ ጉድለት ምክንያት 116 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ 1,816 BTC ተሰርቋል፤ ይህም የግል የዲጂታል ንብረት ቁጥጥርን (self-custody) አደጋዎች አጉልቶ አሳይቷል።

🔗Share ፥ @Hagere_crypto
🔗Share ፥ @Hagere_crypto


Bitcoin ከፍተኛው ሳምንታዊ ትርፍ ከMarch 2023 በኋላ ማሳየት ችሏል ከ23% በላይ ጭማሪ ነበረ ያሳየው🔥


Jollycash ሁለት አዲስ ታስኮች መተዋል ገብታቹ ስሩ👍


Gm y'all


ሲጀመር ፎቶ የሆነ fighter ነው ሴዶ social mediaውን እና ETUFCን መቀለጃ አረጋቸው

ደና እደሩ guys


600 Aft token $1 ደርሷል guys🔥🔥

Aft price = $0.0016 ነው and still pump📈

እኔ የምመክራቹ በደምብ አጠራቅማቹ አውጡት ዋጋውም እየጨመረ ስለሆነ ምርጥ ይሆንላቿል So hold ማረጉ ተመራጭ ነው👍

🔗Share ፥ @Hagere_crypto
🔗Share ፥ @Hagere_crypto


Guys aft bot ላይ እነዚህን ታስኮች ችላ አትበሏቸው በየ2 ሰዓት ልዩነት እየገባቹ ስሯቸው

Open ካላቹት በቂ ነው retweet, youtube ላይ like comment ምናምን ችግር የለውም👍

Aft ያልጀመራቹ :- http://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=5695446227

አሰራር video ከፈለጋቹ :- https://t.me/Hagere_crypto/7744

🔗Share ፥ @Hagere_crypto
🔗Share ፥ @Hagere_crypto


የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ (Mark Carney) አገራቸው ከአሜሪካ ጋር የንግድ "ጦርነት" ውስጥ መሆኗን ገለጹ።

ሁለቱ አገራት ሲያደርጉት የነበረው የንግድ ድርድር ማክሸፉን ተከተሎ፣ አሜሪካ በካናዳ እቃዎች ላይ 50% ታሪፍ መጣሏን እና ካናዳም በተመሳሳይ አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ አስታውቃለች።


የንግድ ጦርነቱ በሚቀጥልበት ወቅት፣ ካናዳ በአዲሶቹ የአሜሪካ የታሪፍ እርምጃዎች ልክ ተመሳሳይ የሆነ የታሪፍ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች።

🔗Share ፥ @Hagere_crypto
🔗Share ፥ @Hagere_crypto

20 last posts shown.