#አሏህን ለማስደሰት በምትጥሪ ጊዜ #እውነተኛ ደስታ እና እፎይታ ከፊትሽ ያንዣብባሉ!
#እወቂ እህቴ አሏህን በማመፅ እውነተኛ ደስታ የለም!!
ይልቁንስ የልብ ጭልመት፣ ጭንቀት ፣ ወንጀሎችን በተደጋጋሚ መፈፀም_የአሏህን አዞመትነት መዘንጋትን፣ አኼራን ችላ ማለትን፣ የአሏህን ቅጣት ችላ ማለትን ቢሆን እንጂ! "አሏህ የታመፀበት ነገር እመኒኝ 100%አደጋ ነው!!
# ከመራመድሽ በፊት ቆም ብለሽ አስቢ!
#ከእቅዶችሽ በፊት መጀመሪያ ሊሆን ሚገባው አሏህን ማስደሰት ይሁን!
ወደ አሏህ ተመልሰን እውነተኛ የእሱ ባሪያዎች ለመሆን እንጣር!
✍ እሙ ሂበቱላህ
https://t.me/Hanu_bint_hashim