...ይሁዳ ወደ ሀገሩ ይሄድ ዘንድ የተዋትን ይህቺን የአገልግሎትና የሐዋርያነትን ቦታ የሚቀበላትን ግለጥ።...
የሐዋ ፩ ፥ ፳፭
This verse is a saddening one, ሐዋርያት ይህን ፀሎት የፀለዩት ይሁዳን ቦታ የሚተካውን ሠው እግዚአብሔር እንዲገልፅላቸው ነው። የትርጓሜ መፅሃፉ
አንድም ሀገሩ ወደ ገሃነም ይሄድ ዘንድ ይሁዳ የተዋት ብሎ ይተረጉመዋል። አባቶቻችን በሃገረ ስብከታቸው ሲጠሩ (ለምሳሌ: አባ ሕርያቆስ ዘሃገረ ብሕንሳ) ይሁዳ ግን ሃገሩ ገሃነም ተባለ። ምክንያቱ ስንል ፍቅረ ንዋይ ጌታውን እንዲክድ ስላደረገው ፤ በ30 ብር ጌታውን፣ ሐዋርያነቱን ስለሸጠ ነው።
We notice people in our daily life and social media who are obsessed with gaining money at all cost. You should ask this question, if gaining it means losing God, is it really worth it?
#biblestudy@hizk_localhost