Forward from: Biniyam Eyasu
Child Name:iliana
Age: 4
Father Name Wende Mother Name:
Tsehay or Rahel
Lost Child Is Now@
Meri Police Station
Meri police station Number:0116609638
ይች ህፃን ልጅ ስሟ:->ኢልያና
እድሜዋ:->4 አመት
ያባቷ ስም:->ወንዴ
የናቷ ስም:->ፀሀይ ወይም እራሔል
ይህች ህፃን በመሪ ፖሊስ ጣቢያ ትገኛለች
የመሪ ፖሊስ ጣቢያ
ቁጥር:->0116609638
እባካችሁ ህፃኗና ቤተሰቦቿ እንዲገናኙ ይህንን መረጃ አካፍሉ!!
PLS SHARE!!