Inspiring books አማርኛ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


የተለያዩ የአማርኛ መፃህፍትን ያገኛሉ
"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል"

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Statistics
Posts filter




".....መድሐኒት ነው ያልከው?!" መቀመሚያውን ነግሬህ ማርከሻውን ሳልገልጥልህ መጀመሪያውን ብቻ ሞጭልፈህ ትተኸኝ ትሄዳለህ። ጥበብን "ሀ ግዕዝ ብዬ ላስተምርህ ብሞክር መንደር ውስጥ በቃረምካት እውቀት ተመክተህ በመሰልቸት "ሆ ሳብዕ" ብለህ ቀድመህ ትዘጋዋለህ ። የግል ታሪካችሁ ቢታይ ወጥነት የጎደለው ከዘህም ከዚያ የተልከፈከፈ የተማሪ አኮፋዳ ውስጥ ያለ እህል ይመስላል።.................
💚💛❤️ ይቀላቀላሉን 💚💛❤️
👇👇👇
📚@inspiringbooks_amharic📚








📌በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ናፖሊዮን ሂልን ለአለም ህዝብ ያስተዋወቀ ገራሚ መፅሐፍ ነው።
📌 ናፖሊዮን ሂል ይህን መፀሀፍ ለመፃፍ ለብዙ አመታት የስኬታማ ሰዎችን የህይወት ውጣ ውረዳቸውን እና የስኬት ምስጢራቸውን አጥንተው ነው።
💚💛❤️ ይቀላቀላሉን 💚💛❤️
👇👇👇
📚@inspiringbooks_amharic📚




📌በተለያዩ ጊዜአት ለህትመት ያበቃቸው መፃህፍት በዓለም ዙሪያ ወደ ብዙ ቋንቋ ተተርጉሞ የሚሊዮኖች ህይወት ላይ ከፍተኛ ለውጥ አምጥተዋል።

📌ከእነዚህም መፃህፍት ጠብታ ማር አንዱ ነው።
💚💛❤️ ይቀላቀላሉን 💚💛❤️
👇👇👇
📚@inspiringbooks_amharic📚




"የህይወት የመጨረሻው ግቡ እውቀት ሳይሆን ተግባር ነው።"
ቶማስ ሄነሪ
@inspiringbooks_amharic

10 last posts shown.

91

subscribers
Channel statistics