🔴☝ሰዎች በተውሂድ ላይ ያላቸው ስህተት]
ከኢስላም ሙሉ ለሙcሉ የሚያስወጡ የሽርክ ድርጊቶች
1⃣ ሙታንን እርዳታ መጠየቅ ፣ እነሱን መለመን ፣ እገዛ መጠየቅ ከኢባዳ አይነቶች አንዱን በመስራት ወደ ሙታኖች መቃረብን መፈለግ ሙሉ ለሙሉ ከእስልምና የሚያስወጣ ድርጊት ነው።
2⃣ ሙታኖችን መጠየቅ…።
3⃣ ለቀብር ለሙታን ማረድና መሳል ትልቁ አሏህ ከማይምረው ሽርክ ነው።
4⃣ ቀብርን መዞር (ጠዋፍ) ማድረግ የቀብር አፈር መጠጣት መዳን መሻርን ሌላንም ነገር ፈልጎበት በረካን ሽቶበት ካደረገው ትልቁ ሽርክ ነው።
5⃣ ይጠቅማሉ ይጎዳሉ ማለትን አስቦና አምኖ የሞቱትንም ሆነ ሊሰሙ የማይችሉ እሩቅ ያሉ ሰዎችን መጣራት ከትልቁ ሽርክ ነው።
6⃣ ነብያትንም ሆነ ሷሊህ (ደጋጎች) ላይ ከአምልኮ ስነስርአቶች ለነሱ በመስጠት ድንበር ማለፍ ይረዳሉ ይደርሳሉ ብሎ ማመን ከሽረወክ ይመደባል።
7⃣ ወልዮችን ጅኖችን ሚስጥራዊ ፍርሆትን መፍራት (አንድ ወልይ አዱርስ ሳላጬስ ስሙን ካነሳሁ ይጎዳኛል ብሎ ማሰብ ማመን) (ጅን ካላረድኩለት ደም ካላፈስኩለት ያጠቃኛል ብሎ ማሰብ) መሰል እምነቶችን ማመን ከሽርክ ይመደባል።
8⃣ ሽርክ ኩፍር ያለበትን ህርዝ አትርሺኝ የመሳሰሉ ነገሮች ከጉዳት ከአይነናስ ከሀሰድ ይጠብቃል ብሎ መጠቀም ሽርክ ነው።
9⃣ የወደፊትን አውቃለሁ የሚልን ጠንቋይን መጠየቅ አስማተኞች መተተኞች ያውቃሉ ይጠቅማሉ ይጎዳሉ ብሎ ማመን ኩፍር ነው።
🔟 ጅንን ይከላከላል ብሎ የተኩላ ቁርበት የጅብ ቁርበት መሰል ነገሮችን ቤት ላይ ማንጠልጠል ሽርክ ነው።
1⃣1⃣ የጅንን ጥቃት ፈርቶ እቤት በር ላይ (ጉበን) ላይ እርድ ማረድ…።
1⃣2⃣ ለውሀል መህፉዝ አነባለሁ ወይ እንትና ያነበል የሩቅን መስጢር አውቃለሁ ይታየኛል ማለት ሽርክ ነው።
1⃣3⃣ የሽርክ ግጥም መንዙማ እንጉርጉሮ በመባል የሚጠሩትን መስማትና የተባለውን መውደድ።
የሙሀመድ አወል መንዙማ ይመስል፦
#ያበሩ_ሙዛባት_የማይደፈር
#አቤት_ይታይልኝ_ምነው_የኔም_ዱር
#ዙሩልኝ_ጌቶቼ_በአውን_በነስር
#ከጃችሁ ከጅዬ ቁሜያለሁ እበር
#በናንተ_የሸሸ_መነዜም_አያፍር
#ሀጃዬን_አውጡልኝ_በዟሂር_በሲር
……
መጂት ሀጂ ቡሽራ የራቀው ገበር
አገላባጭ ነበር የቀዷ ደብተር
ለውኸል መህፉዝ አይቶ ነበር ሲናገር
1⃣4⃣ አሏህ በየቦታው ይገኛል ሁሉም ሰው ላይ ይሰፍራል ወይ አሏህ ወልዮች ላይ ይሰፍራል እነዚህና መሰል ነገሮች ያከፍራሉ አሏህ ይጠብቀን!!!
📜 አልሚንዟር— ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ገፅ – 11–16
http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/070