Ŷå £ĕŧãśĥø Mąńđěř 😂😂😜


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


https://t.me/K2021SS

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter












Forward from: Ⓣenshwa ⓛielt😉😜
❤️😍
ከእኔ ምን አጥተህ ነው ...
ከእኔ ምን ጎሎህ ነው 😒😒
❤️✨✨✨
Good night❤

@Wedwaaa
@Wedwaaa


Forward from: Ⓣenshwa ⓛielt😉😜
ለምትወዱት'ና የልቤ ለምትሉት #Share-

@Wedwaaa


Forward from: Ⓣenshwa ⓛielt😉😜
#ታምራት_ደስታ 🖤🖤
#ማማዬ 🔥🔊
ሺ አጀብ ቢበዛ ቢከበኝ ወዳጅ ዘመድ ምድርን ባካልላት የት ብደርስ የትስ ብሄድ ቢሞላኝ ሀብትና ንዋይ ታምራት ቢሆንም ደስታ ለኔ ግን የዚ አለም ነገር አይተካም እንዳንቺ ቢታይ 😍
💔?
#Tameye🥀😍😍

#Join $ #share
https://t.me/joinchat/cHA9YeDevTAyNGZk


Forward from: Ⓣenshwa ⓛielt😉😜
Xehay nay wechi
Chelman gelaxi
Lbe kalgaw telogn hede
Eyebab💔💔💔

J O I N U s
❤️❤️❤️❤️
https://t.me/joinchat/cHA9YeDevTAyNGZk


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😂😂😂😂😂😂😂😂
Uuuuuffff motkugn 🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏😂😂
❤️✨✨✨

@K2021SS


አኩርፈሽ ሔደሽ 😥
ስቄ ተለየሁሽ😄
አስከፍቼሽ ሔጄ
አድምቄ ሸኘሁሽ💔
ልቤ ባዶ 💔ሆኖ አሁን የት ላግኝሽ???🙇
:
👇
👇
@K2021SS 👈👈

👆👆👆👆👆


ትላንት ማታ በህልሜ ድብልቅ ባለ ሰርግ ሳገባ አየሁ፣ ዛሬ ጭቅጭቁን ፈርቼ ላለመተኛት እየታገልኩ ነው😜
@K2021SS


#ታምራት_ደስታ 🖤🖤
#ማማዬ 🔥🔊
ሺ አጀብ ቢበዛ ቢከበኝ ወዳጅ ዘመድ ምድርን ባካልላት የት ብደርስ የትስ ብሄድ ቢሞላኝ ሀብትና ንዋይ ታምራት ቢሆንም ደስታ ለኔ ግን የዚ አለም ነገር አይተካም እንዳንቺ ቢታይ 😍
💔?
#Tameye🥀😍😍

#Join $ #share
@K2021SS @K2021SS


Xehay nay wechi
Chelman gelaxi
Lbe kalgaw telogn hede
Eyebab💔💔💔

J O I N U s
❤️❤️❤️❤️
@K2021SS
@K2021SS


#ከቺክህ ጋር ተቀምጠህ ድምፅ ሳታሰማ ፈስተህ ድንገት ስልኳ ተደውሎላት #ሄሎ_ፍስሀ ስትል

#አንተ በድንጋጤ አረ አልፈሳውም😳

😆




👉ይህንን ያውቃሉ⁈

🤔አይንን ከፍቶ ማስነጠስ እንደማይቻል ያውቃሉ?

😱በሀገረ ቻይና ፈተና ላይ መኮረጅ ለ 7 አመታት እስር ያጋልጣል።

🐄ላም በህይወት ዘመኗ እስከ 200,000 ብርጭቆ ወተት ድረስ ትሰጣለች።

🦗አንድም የወባ ትንኝ የሌለባት ብቸኛዋ ሀገር አይስላንድ ነች።

💁‍♀😁በ1973 ቻይና 10 ሚሊዮን ሴቶችን ለአሜሪካ አበርክታለች።ይህም የህዝብ ቁጥሩን ለመጨመር ነበር።

👨‍🚀የጠፈር ተመራማሪው Scott Kelly ለአመት ያክል በህዋ ላይ ቆይቶ ሲመለስ 2inch(0.05m) ቁመት ጨምሮ ነበር።

😱የሰው ልጅ በ1 ሴኮንድ 100,000 ኬሚካል ሪአክሽኖችን ያስተናግዳል።

🙈በፈረንሳይ የሞቱ ሰዎችን ማግባት በህግ አይከለከልም።እንደውም በመንግስት አጋቢ ተቋማት መጋባት ይቻላል።በአመት በርካታ ሰዎች አስከሬን ያገባሉ።🤵👰⚰

ጥበብ የሁሉም ናት
👇👇👇👇👇👇
ĵOIN and ENJOY


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔆 ሬዲዮ 📻 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።

🔆 ቴሌቪዥን 📺 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።

🔆 iPhone 📲​ 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ስንት አመት የፈጀ ይመስላችኋል❓

🤔🤔🤔
3ዓመት


​​💔ቀድሜክ ከሞትኩኝ💔

ውዴ ቃል ልግባልሽ፣
በእውነት የማረገው
የማስመሰል ሳይሆን፣
ደርሶ የምታየው
እኔን ካንቺ በፊት፣
ወደሱ ከጠራኝ
ውዴ የኔ ፍቅር፣
ቀድሜሽ ከሞትኩኝ
ሄጄ በሰማዩ፣
ባማረው ስፍራ ላይ
በወርቅ ፅፈዋለው፣
ስምክን ኮከብ ላይ
ለምን መሰለሽ?
ይሄን የማረገው
ላንቺ ያለኝን ፍቅር፣
መልአክት እንዲያዩ ነው!


,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••

━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━


እኔ እኮ ዛሬ ምንድነው የርሳውት ብዬ ስጨናነቅ ነበር ለካ ዛሬ የ ጓደኛሞች ቀን ነው ደስ አይልም😊😊😊

የኔ አቃጣዬ ጓደኞች በታቃጥሉኝም በጣም ነው ምወዳቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤 እንኳን አደርሳቹ በጣም ብታናዱኝም እንደናንተ እሚሆንልኝ አላገኝም የኔ ደነዞች i love you 😝😝😝😝😝😝😝😝

እስኪ ልምትውዷቸው ጓደኛቹ seher አርጉ



@K2021SS @K2021SS

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️happy ferind day❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ Queen or King እወዳቹዋለው👑👑👑👑

20 last posts shown.

343

subscribers
Channel statistics