She:- ቢራ ትጠጣለህ??
Me:- አዎ
She :- በቀን ምን ያህል ትጠጣለህ
Me :- ሶስት ብቻ
She :- አንድ ቢራ ስንት ነው...
Me :- ድሮ 15 አሁን 23birr
She:- ለስንት አመት ጠጥተሀል
Me :- ለ 20 አመት
She :- አየህ እስከዛሬ ብቻ 324,000 ብር በላይ አውጥተሀል !! ያንን ገንዘብ ቆጥበህ ቢሆን ከነወለዱ አውሮፕላን ትገዛ ነበር!!!
Me:- አንቺ ትጠጫለሽ?
She:- ኧረ በፍፁም
Me:- ታዲያ የታል አውሮፕላንሽ😁😂😂😂😂
@killersonkili@killersonkili