የፌደሬሽን ምክር ቤት የሰጠው ውሳኔ ነው።ባል እና ሚስት ከፍች በሁላ ይቅር ለቤቴ ተባብለው አብረው ቢኖሩ በሁኔታ ጋብቻ አለ ማለት አይቻልም።ይቅር ለቤቴ ብለው መኖር ከጀመሩ ከሶስቱ የጋብቻ መመስረቻ መንገዶች በአንዱ መጋባት አለባቸው ተብሏል።
rel='nofollow'>Http://t.me/lawabelethio
rel='nofollow'>Http://t.me/lawabelethio