🎵የአንተን የልብህን ሀሳብ እየፈፀምኩኝ መኖር እሻለሁ🎵
🎶ከዚች አለም ከንቱ ነገር አይኔንም አነሳዋለሁ🎶
🔥 12 points 🔥
1.ሰላምን ልያዝ ካለ ሰላምን የያዘ ሰው ሌላ ነገር መያዝ አይችልም #ሮሜ 5፥1
2.የሚቀጥሉ ሰወች ቁሳቁስ ያከማቹ ሳይሆን የእ/ር ን የልቡ ሀሳብ የተከተሉ ናቸው
3.እ/ር የልቡን ሀሳብ ሊጭንብኝ ሲፈልግ ወደ ታች ይወስድሀል
4. ስራ ባይኖርህ አይኑርህ ብቻ የእ/ር የልቡ ሀሳብ ከህይወታችን አይቋረጥ እንጅ
5.በቻሌንጅ ውስጥ ማለፍ የጭካኔ ምልክት ሳይሆን እ/ር ን ለማስተዋወቅ ነው
6.ከእናንተ ጋር ያለውን እ/ር እንድታውቁት ሲፈለግ የማታውቁት ጥያቄ ይነሳባችኃል
7.ጓደኝነታችሁን ለማገዝ ተጠቀሙበት እንጅ ለማገት አትጠቀሙበት
8. ቀድማችሁ የምትልኩት ነገር መቀመጫችሁ ነው ፤ የምትልኩት ነገር ህይወታችሁን ይሰራል
9.ሰው ስለሚጠላህ ብቻ ሳይሆን ስለሚወድህም ሊያሳዝንህ ይችላል
10.ይቅርታ የቂም ማርከሻ የኛቤት ጋሻ የሰላም ማደሻ ነው
11. ፍቅር ማለት በበጎነት ለሌሎች የምትኖርበት ቋሚ ቃልኪዳን ነው
12.ውጤታማ የሚሆኑ አገልጋዬች በእ/ር ጊዜ የሚወጡ አገልጋዬች ናቸው።
✍ Endalk JESUS🔥
@lightoflamb@lightoflamb