Forward from: YeneTube
Updates:
ዛሬ የተከሰከሰው ቦይንግ 737 Max በምስሉ ላይ የሚታየው አይነት አውሮፕላን ሲሆን አየር መንገዱ ካሉት በጣም አዲስ አውሮፕላኖች አንዱ ነው። የዚህ አውሮፕላን አይነት ስሪት ጥቅምት ወር ላይ ኢንዶኔዥያ ላይ ተከስክሶ 189 ሰዎች ሞተው ነበር።
Via ኤልያስ መሰረት
@YeneTube @FikerAssefa